ዜና

Rate this item
(2 votes)
ወርሃ ዊ ክፍያ እያስከፈለ የሚያስተምራቸውን ህፃናት ተማሪዎች ከውጭ አገር የገንዘብ እርዳታ መለመኛ አድርጓቸዋል የተባለው ኮቢ አካዳሚ አገልግሎት እንዳይሰጥ ታገደ፡፡ትምህርት ቤቱ ከወላጆች በወር እስከ 600 ብር እየተቀበለ የሚያስተምራቸውን ህፃናት ተማሪዎች ፎቶግራፍ ለዚሁ ተግባር በተከፈተው ድረ ገፁ ላይ ከአጫጭር መግለጫዎች ጋር በመለጠፍ…
Rate this item
(4 votes)
በመዲናዋ ባሉ ክፍለ ከተሞች በተመረጡ 10 ወረዳዎች ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ዘመናዊ የሰፈሮቹ የአድራሻና አቅጣጫ መጠቆሚያ ስርአት ሊዘረጋላቸው እንደሆነ እያካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ አስተዳደር የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡የቢሮው የኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት መሪ አቶ ማርቆስ አለማየሁ ለአዲስ አድማስ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት አምስት ዓመታት ጠቅላላ ሀብቱን ወደ 303.6 ቢሊየን ብር ማሳደጉን ገለፀ፡፡ የባንኩ የኮሙኒኬሽን ስራ አስኪያጅ አቶ ኤፍሬም መኩሪያ እንደተናገሩት፤ ባንኩ ከአምስት ዓመታት በፊት የነበረው ሀብት 74.2 ቢሊየን ብር ነበር፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመትም የባንኩ ገቢ ወደ 23 ቢሊየን…
Rate this item
(0 votes)
መንግስት ለአስቸኳይ እርዳታ 33 ሚ. ዶላርቢያሰባስብም፣ ተመድ 230 ሚ. ዶላር ያስፈልጋል ብሏል• “አብዛኛው ተረጂ የሚገኘው በኦሮምያ ክልል ነው” የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ በተከሰተው የዝናብ እጥረት ሳቢያ የምግብ እህል እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር ከዚህ በፊት ከተገመተው በላይ በከፍተኛ ሁኔታ ማደጉንና 4.5…
Rate this item
(14 votes)
አቃቤ ህግ ይግባኝ እጠይቃለሁ ብሏል ከአንድ አመት በፊት በሽብር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት 10 ተከሳሾች መካከል የቀድሞ የአንድነት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌውን ጨምሮ አራት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና አንድ ሌላ ግለሰብ በቀረበባቸው ክስ ላይ መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ ፍ/ቤቱ…
Rate this item
(12 votes)
የግብጽ የአቅርቦትና የንግድ ሚኒስትር ካሊድ ሃናፊ፤ የኢትዮጵያን የስጋ ምርት አሁን ከሚሸጥበት ባነሰ ቅናሽ ዋጋ ለመግዛትና ለዜጎች ለማቅረብ የሚቻልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ባለፈው ረቡዕ ማስታወቃቸውን ዘ ካይሮ ፖስት ዘገበ፡፡ግብጽ የኢትዮጵያን የስጋ ምርት በቅናሽ ዋጋ በመግዛት በቶጎና በሌሎች የምዕራብ አገራት ለሚገኙ…