ዜና
Saturday, 19 September 2015 09:15
የ44 ሚ. ብር ግብር ዕዳ ያለበት “ሪል ውሃ” ከፍተኛ ምርመራ እየተደረገበት ነው
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
ቲ ጂ ኤም ዲ በሚል ስያሜ የተመሰረተው የ “ሪል ውሃ” አምራች ኩባንያ፤ ያለበት 44 ሚ.ብር የግብር ዕዳ በምርመራ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ገለፀ፡፡ ኩባንያው ከ1999 ዓ.ም እስከ 2002 ዓ.ም ድረስ ታደለ ዳለቻ በተባለ ግለሰብ ስራ አስኪያጅነት ሲመራ የቆየ…
Read 4965 times
Published in
ዜና
ሸራተን ከ5 ኮከብ በላይ ይገባኛል አለ በቅርቡ ይፋ በተደረገው የአዲስ አበባ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ ሸራተን አዲስ፣ ኢሊሊ ዓለም አቀፍ ሆቴልና ካፒታል ሆቴልና ስፓ፤ 5 ኮከብ የተሰጣቸው ሲሆን ሸራተን አዲስን ጨምሮ 20 ሆቴሎች በኮከብ አሰጣጡ ላይ ቅሬታ አቅርበው ምላሽ እየተጣበበቁ…
Read 9764 times
Published in
ዜና
Saturday, 19 September 2015 09:13
የቻይናው ኩባንያ የባቡር ሃይል አቅርቦቱን አስተማማኝ አደርጋለሁ አለ
Written by Administrator
ባቡሩ ነገ ማለዳ ስራውን ይጀምራል በነገው ዕለት ስራ ለሚጀምረው የአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት የሃይል አቅርቦት የማሟላት ሃላፊነቱን የወሰደው “ቻይና ኤሌክትሪክ ፓዎር ኢኩፒመንት ኤንድ ቴክኖሎጂ” የተባለው ኩባንያ የሃይል አቅርቦቱን ያልተቆራረጠና አስተማማኝ አደርጋለሁ ሲል ቃል መግባቱን ዥንዋ ዘገበ፡፡የኩባንያው ምክትል ጄኔራል ማናጀር…
Read 4305 times
Published in
ዜና
በሽብር ተከሰው ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ የሚገኘው የዞን 9 ጦማሪያንና በስደት ላይ የሚገኙ የጦማሪያኑ ቡድን አባላት፤ የዓለም አቀፉ ጋዜጠኞች ጥበቃ ኮሚቴ (CPJ) የ2015 አለማቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት አሸናፊ ሆኑ፡፡ሲፒጄ፤ የማሌዥያ፣ ፓራጓይና ሶሪያ ጋዜጠኞችም የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን…
Read 2535 times
Published in
ዜና
Saturday, 19 September 2015 09:11
ጠቅላይ ቤተ ክህነት: በአራዳ ጊዮርጊስ የሕንፃዎች ግንባታ በጀት ላይ ጥያቄዎች አነሣ
Written by Administrator
መመሪያ ያልተሰጠበት የደብሩ የሚሊዮን ብሮች የበጀት ጥያቄ እንዲዘገይ አዟል • የሀገረ ስብከቱን ሥራ አስኪያጅና ምክትላቸውን እያወዛገበ ነው የአራዳው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር፣ እያሠራው የሚገኘው የሁለገብ ሕንፃ ግንባታ፣ ተደርጎለታል ባለው የዲዛይን ማሻሻያ ሳቢያ በልዩነት የሚያስፈልገው ከመቶ ሚሊዮን ብር በላይ…
Read 4102 times
Published in
ዜና
Saturday, 19 September 2015 09:09
አለማቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው የፊታችን ሰኞ ይጠናቀቃል
Written by Administrator
ከ200 በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት 12ኛው አለማቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ከትላንት በስቲያ ጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡ በኤግዚቢሽኑ ላይ ከ120 በላይ የሃገር ውስጥ ኩባንያዎች ተሣታፊዎች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ከ17 የተለያዩ የአለም ሀገራት የተውጣጡ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሠማሩ ኩባንያዎች ናቸው፡፡…
Read 1151 times
Published in
ዜና