ዜና

Rate this item
(12 votes)
መንግሥት “ረሃብ አልተከሰተም” ብሏል ሰሞኑን ቢቢሲ በሰሜን ኢትዮጵያ ወሎ አካባቢ ተገኝቶ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዶክመንተሪ፤ በተለያዩ አለማቀፍ ሚዲያዎች አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተ ሲሆን መንግስት በድርቁ የሰው ህይወት አልፏል የሚባለውን አልቀበልም ብሏል፡፡ በ1977 ዓ.ም የተከሰተው አስከፊ ድርቅ የብዙዎችን ህይወት በቀጠፈበት…
Rate this item
(3 votes)
በቅርቡ የተቋቋመው የኩላሊት እጥበት ማዕከል፣ ለኩላሊት ሕመምተኞች የእጥበት ህክምና ለመስጠት በኤስ ኤም ኤስ እያሰባሰበ ያለው ገንዘብ፣ “ለታለመለት ዓላማ አልዋለም”፤ መባሉ እያወዛገበ ነው፡፡ ባለፈው አርብ ጥቅምት 26 ሬዲዮ ፋና ባስተላለፈው ዘገባ፣ ማዕከሉ ለኩላሊት ህመምተኞች የእጥበት አገልግሎት ለመስጠት ከህዝብ ከሚሰበሰበው የበጐ አድራጐት…
Rate this item
(17 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጋር ያለን ልዩነት “ጠባብ ነው” ማለታቸው እያነጋገረ ነው፡፡ፓትርያርኩ ይህን የተናገሩት ባለፈው ሳምንት በዓዲግራት ሀገረ ስብከት ተገኝተው የደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያንን በመረቁበት ወቅት ሲሆን በሥነ ሥርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል…
Rate this item
(16 votes)
“በህልሜ ከሌላ ወንድ ጋር ስትተኚ አይቻለሁ” በሚል ነፍሰ ጡር ሚስቱን በብረት በመደብደብና የሰውነት ክፍሏን በእሣት በማቃጠል የገደለው ግለሰብ፤ ከትናንት በስቲያ ሞት ተፈረደበት፡፡ መሐመድ ሃሰን የተባለው ጐልማሳ፤ መጋቢት 14 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 1 ሰዓት ላይ ነፍሰጡር ሚስቱን፤ “በህልሜ ከሌላ ወንድ…
Rate this item
(6 votes)
ግንባታው 2.6 ቢሊዮን ብር ፈጅቷል፤ በሰዓት 90 ሺህ ሊትር ቢራ ያመርታል ዳሸን ቢራ ፋብሪካ በደብረብርሃን ከተማ አካባቢ ያሰራውና እጅግ ዘመናዊ እንደሆነ የተነገረለት ቢራ ፋብሪካ ነገ ይመረቃል፡፡በዓለም የቢራ ጠመቃ ታሪክ የዚህ አይነት ፋብሪካ በቤልጂየም ብቻ እንደሚገኝ የጠቀሱት የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ምክትል…
Rate this item
(2 votes)
የቢዝነስ ፈጠራ ላይ ያተኩራል የ1. ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኝ “እርካብ” የተሰኘ የቢዝነስ ፈጠራ ሾው በኢቢሲ - 1 በቅርብ ሊጀመር ነው፡፡ ፕሮግራሙ በየሳምንቱ እሁድ ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ የሚቀርብ ሲሆን ዓላማውም በአገራችን አዲስ ዓይነት የመዝናኛ አማራጭ ከማምጣት ጎን ለጎን፣ እንዴት ሥራ…