ዜና
Saturday, 05 December 2015 08:46
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ከ645 ሚ.ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
Written by መንግሥቱ አበበ
በድርቅ ለተጎዱና ለበጎ አድራጎት ማኅበራት 2.5 ሚ. ብር ለገሰ አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የዛሬ ሳምንት በሂልተን ሆቴል ባካሄደው 20ኛው የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ፣ ጁን 30, 2015 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ ከታክስ በፊት 861.2 ሚሊዮን ብር፣ ከታክስ በኋላ 645.3 ሚሊዮን ብር የተጣራ…
Read 3250 times
Published in
ዜና
Saturday, 28 November 2015 14:04
“የመንግስት ከፍተኛ ሃላፊዎች ቃለምልልስ የመስጠት ግዴታ የለባቸውም” - ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ
Written by አለማየሁ አንበሴ
- የምስጢራዊነት ባህል መረጃ አሰጣጥ ላይ ትልቅ ችግር ሆኗል- ጋዜጠኛው መረጃ ለማግኘት ልመና ውስጥ እየገባ ነው በመረጃ ነፃነትና የፕሬስ አዋጅ አፈፃፀም ላይ ሰሞኑን በተደረገ ውይይት፤ የመንግሥት አስፈፃሚዎች የግንዛቤ ችግር እንዳለባቸው ጥናቶች የጠቆሙ ሲሆን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ጌታቸው…
Read 5472 times
Published in
ዜና
አንጋፋው ተዋናይ አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም በሽርክና የሚያሳትመውን የመረጃና የስልክ አድራሻ ማውጫ ዳይሬክተሪ፤ አመሳስለው በማዘጋጀት ለገበያ አቅርበውብኛል ባላቸው አካላት ክስ መስርቷል “እንደ ልጄ የማየውን ሥራዬን ነው የወሰዱብኝ” ብሏል - አርቲስቱ፡፡ በአቃቤ ህግ የቀረበው የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው፤ ዌብ ፕላኔት አይቲ ሶሉሽን እና…
Read 7035 times
Published in
ዜና
ድራማው በደራሲ ውድነህ ክፍሌ ሊቀጥል ነው በየሳምንቱ ረቡዕ ምሽት በኢቢኤስ ቴሌቭዥን የሚቀርበው የ“ሞጋቾቹ” ተከታታይ ድራማ ደራሲ በሆነው ኃይሉ ፀጋዬና በፕሮዱዩሰሯ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የተለያዩ ሲሆን ድራማው በታዋቂው ፀሐፌ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ ይቀጥላል ተብሏል፡፡ የድራማው ደራሲ አንጋፋው የተውኔት ፀሐፊ ኃይሉ ፀጋዬ…
Read 7516 times
Published in
ዜና
በአባይ ወንዝ አጠቃቀምና በህዳሴ ግድብ ግንባታ ሳቢያ ለ5 ዓመት እየከረረና እየረገበ የዘለቀው የኢትዮጵያና የግብፅ ግንኙነት፤ ከሰሞኑ ትኩሳት አገርሽቶበታል፡፡ የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲዘገይ ማድረግ እንችላለን በማለት እንደተናገሩ ሰኞ እለት የዘገቡ አልጀዚራና ምስር ጆርናል፤ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
Read 9312 times
Published in
ዜና
የሚሰማን የመንግሥት አካል አጥተናል ብለዋል የብሄር ማፈናቀልና ሰብአዊ በደል አድርሰዋል በሚል የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ይፋ ባደረጋቸው የኦሮሚያና አፋር ወረዳ የመንግስት ኃላፊዎች ላይ እርምጃ ባለመወሰዱ ነዋሪዎች ለበቀል ጥቃት እንደተጋለጡና 71 አባወራዎች ከቀዬአቸው እንደተፈናቀሉ ከትናንት በስቲያ የአካባቢው ተጎጂዎች ለጋዜጠኞችና ለዲፕሎማቶች አስረድተዋል፡፡ በኦሮሚያ…
Read 3419 times
Published in
ዜና