ዜና
Saturday, 21 November 2015 13:39
በኢትዮጵያውያን ሴት አብራሪዎች የተመራ አውሮፕላን ወደ ባንኮክ በረራ አደረገ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያውያን ሴት አውሮፕላን አብራሪዎች ብቻ ከአዲስ አበባ ወደ ታይላንድ ባንኮክ የደርሶ መልስ በረራ ከትናንት በስቲያ ማድረጉን አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ ዋና አብራሪም ሆነ ረዳት አብራሪ፣ ቴክኒንና የበረራ በቦይንግ 767 አስተናጋጆቹ እንዲሁም ተቆጣጣሪዎች ሙሉ በሙሉ ሴቶች ብቻ የሆኑበትን…
Read 4804 times
Published in
ዜና
ባለፈው ሳምንት በደብረብርሃን ከተማ የተመረቀው ግዙፍና እጅግ ዘመናዊ የተባለው ዳሽን ቢራ ፋብሪካ፣ ጥረት ኢንዶውመንት ዱዌት - ቫሳሪ ከተባሉ ሁለት የእንግሊዝ ኩባንያዎች ጋር በእኩል 50፣ 50 የአክሲዮን ድርሻ የተቋቋመ ፋብሪካ ነው፡፡ የዛሬ 20 ዓመት የተቋቋመው ጥረት ዳሽን ቢራ ፋብሪካን ጨምሮ ተመጋጋቢ…
Read 3942 times
Published in
ዜና
በግማሽ አቅሙ ብቻ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት፤ በቀን እስከ 400 ሺህ ብር ገቢ እያስገባ ነው ተባለ፡፡ የዛሬ ሁለት ወር ባቡሩ ከቃሊቲ ሚኒልክ አደባባይ በተዘረጋው መስመር አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን፤ ባለፈው ማክሰኞ ሁለተኛው መስመር፣ ከአያት አደባባይ…
Read 8837 times
Published in
ዜና
መንግሥት “ረሃብ አልተከሰተም” ብሏል ሰሞኑን ቢቢሲ በሰሜን ኢትዮጵያ ወሎ አካባቢ ተገኝቶ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዶክመንተሪ፤ በተለያዩ አለማቀፍ ሚዲያዎች አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተ ሲሆን መንግስት በድርቁ የሰው ህይወት አልፏል የሚባለውን አልቀበልም ብሏል፡፡ በ1977 ዓ.ም የተከሰተው አስከፊ ድርቅ የብዙዎችን ህይወት በቀጠፈበት…
Read 13736 times
Published in
ዜና
በቅርቡ የተቋቋመው የኩላሊት እጥበት ማዕከል፣ ለኩላሊት ሕመምተኞች የእጥበት ህክምና ለመስጠት በኤስ ኤም ኤስ እያሰባሰበ ያለው ገንዘብ፣ “ለታለመለት ዓላማ አልዋለም”፤ መባሉ እያወዛገበ ነው፡፡ ባለፈው አርብ ጥቅምት 26 ሬዲዮ ፋና ባስተላለፈው ዘገባ፣ ማዕከሉ ለኩላሊት ህመምተኞች የእጥበት አገልግሎት ለመስጠት ከህዝብ ከሚሰበሰበው የበጐ አድራጐት…
Read 5998 times
Published in
ዜና
Saturday, 14 November 2015 09:30
ፓትርያርኩ ከካቶሊክ ጋር ያለን ሃይማኖታዊ ልዩነት “ጠባብ ነው” ማለታቸው እያነጋገረ ነው
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጋር ያለን ልዩነት “ጠባብ ነው” ማለታቸው እያነጋገረ ነው፡፡ፓትርያርኩ ይህን የተናገሩት ባለፈው ሳምንት በዓዲግራት ሀገረ ስብከት ተገኝተው የደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያንን በመረቁበት ወቅት ሲሆን በሥነ ሥርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል…
Read 9642 times
Published in
ዜና