ዜና

Rate this item
(2 votes)
“በሁሉም ማዕከላት አገልግሎቱ ያለእንከን እየተሰጠ ነው”በአዲስ አበባ ተግባራዊ በተደረገው የቅድመ ክፍያ የመብራት አገልግሎት አሰጣጥ ደንበኞች መማረራቸውን እየገለፁ ሲሆን መብራት ሃይል በበኩሉ፤ በሁሉም ማዕከላት አገልግሎቱ ያለእንከን እየተሰጠ ነው ብሏል፡፡ ካዛንቺስ በሚገኘው የቅድመ ክፍያ አገልግሎት ማዕከል፣በክፍያ አሰባሰብ ላይ ቅሬታ ሲያቀርቡ ያገኘናቸው አንዳንድ…
Rate this item
(2 votes)
ጊዜው ቢከፋም ለጋሾች እጃቸው አልታጠፈም 50 በጎ አድራጊዎች 7.7 ቢሊዮን ዶላር ለግሰዋልከሴቶች ለጋሾች ይልቅ ወንድ ለጋሾች በርክተዋል በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2013 ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ገንዘባቸውን ከለገሱ አሜሪካውያን መካከል፣ የፌስቡክ መስራቹ ማርክ ዙከርበርግና ባለቤቱ ፒሪሲላ ቻን ቀዳሚዎቹ መሆናቸውን ክሮኒክል ኦፍ…
Rate this item
(1 Vote)
በህፃናት ላይ እየተከሰተ ለሞት የሚዳርጋቸውን የተቅማጥ በሽታ ለማከም የሚረዳና የZinc ንጥረ ነገርን የያዘው ህይወት አድን ጨው ወይም ኦ.አር.ኤስ እጅግ የጐላ ጠቀሜታ እንዳለውና በተቅማጥ ሣቢያ የሚሞቱ ህፃናትን ቁጥር ከግማሽ በላይ ለመቀነስ እንደሚያስችል ተገለፀ፡፡ DKT ኢትዮጵያ ከትናንት በስቲያ በሐርመኒ ሆቴል ባዘጋጀው የግንዛቤ…
Rate this item
(18 votes)
ከንቲባ ድሪባ ኩማና ኮሚሽነሩ መከራከሪያቸውን ለፍ/ቤት ያቀርባሉ አንድነት፣ የመንግስት አካላትን በተከታታይ እከሳለሁ ብሏልአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት)፣ የአዲስ አበባ ከንቲባና የፖሊስ ኮሚሽነራቸው ላይ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት ክስ የመሰረተ ሲሆን ተከሳሾች መልሳቸውን ይዘው እንዲቀርቡ ለየካቲት 24 ቀን 2006…
Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሰሞኑን በሰላማዊ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በነበሩት የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ አባላት ላይ የተፈፀመውን ወንጀል አጥብቆ እንደሚያወግዘው አስታወቀ፡፡ መድረክ በትላንትናው ዕለት “በሰላማዊ አግባብ ሲንቀሳቀሱ በነበሩት የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊነት አባላት ላይ የተፈፀሙት ወንጀሎች የሀገራችንን ፖለቲካ…
Rate this item
(3 votes)
ዓረና፤ በትግራይ ሁመራ ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ ፍቃድ ካገኘ በኋላ ወሩ የህወሓት 39ኛ ዓመት የልደት በዓል የሚከበርበት ወቅት ነው በሚል የከተማው አስተዳደር ስብሰባውን እንዳገደበት የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባል አቶ አብርሃ ደስታ ገለፁ፡፡አቶ አብርሃ ደስታ ለአዲስ አድማስ እንደጠቆሙት፤ ባለፉት ሳምንታት በሁመራ…