ዜና

Rate this item
(7 votes)
የ38 አመቱ ኢትዮጵያዊ ዶክተር ፍሰሃ ኡንዱቼ በካናዳ የመሰረተ ልማትና የትራንስፖርት ሚኒስቴር የማኒቶባ ግዛት የአየር ንብረትና የጎርፍ አደጋ ትንበያ ዳይሬክተር ሆነው መመረጣቸውን ዊኒፒንግ ፍሪ ፕሬስ ዘገበ፡፡የካናዳ የመሰረተ ልማትና የትራንስፖርት ሚኒስትር ስቲቭ አሽተን ዶክተሩን ለመገናኛ ብዙሃን ለማስተዋወቅ በተዘጋጀ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው እንደተናገሩት፣…
Rate this item
(12 votes)
የኦህዴድ ሊቀመንበርና የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አለማየሁ አቶምሳ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ከቆዩ በኋላ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ህይወታቸው እንዳለፈ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የዘገበ ሲሆን የቀብር ስነስርዓታቸው በዛሬው እለት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስትያን ይፈፀማል ተብሏል፡፡ በጳጉሜ 2002 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በተደረገው…
Rate this item
(10 votes)
የሰበታ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የነበሩት አቶ የማነ ይገዙ እና የኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ መስፍን ኃይሌ በግምገማ ከኃላፊነት መነሳታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፊንፊኔ ዙሪያ፣ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰበታ ከተማ ከንቲባ በመሆን ያስተዳደሩት አቶ የማነ፤…
Rate this item
(10 votes)
የመሬት ፖሊስን ለማስለወጥ እታገላለሁ ብሏል አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የመሬት ጥያቄን አጀንዳው በማድረግ ለሶስት ወራት የሚዘልቅ ሁለተኛ ዙር “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” ንቅናቄ መጀመሩን ጠቁሞ መሬት በመንግስት ቁጥጥር ስር መሆኑን በመቃወም እንደሚንቀሳቀስ ገልጿል፡፡ፓርቲው በትናንትናው እለት በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤መሬት በመንግስት ቁጥጥር ስር…
Rate this item
(13 votes)
ስለማኅበራት የሰጡትን አስተያየት መልሰው እንዲያጤኑት ተጠየቀ ‹‹ማኅበራት በትኩረት ሊመሩና ጉዟቸውም እየተፈተሸ ሊስተካከል ይገባል›› - መንግሥትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ‹‹ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ቤተ ክርስቲያንን እንምራ እያሉ ነው፤ ቤተ ክርስቲያኒቱ ትውፊትና ሥርዓት አላት፤እንዲህ ማለት አይችሉም›› በማለት የሰጡትን…
Rate this item
(11 votes)
የብልሹ አሠራርና ሙስናን ችግር በዐደባባይ የተናገሩ የመጀመሪያው ፓትርያርክ ናቸው ፓትርያርኩ ጽኑ አቋም ስለሌላቸው ለጣልቃ ገብነት የተመቹ ኾነዋል ጣልቃ ገብነቶችን መቋቋምና የቅ/ሲኖዶሱን የውሳኔ ልዕልና ማስከበር ይጠበቅባቸዋል ፓትርያርኩ ዙሪያቸውን መፈተሽ አለባቸው ብቃት ያለው የአማካሪ መዋቅር ያስፈልጋቸዋል የካቲት 21 ቀን 2005 ዓ.ም ፤…