ዜና

Rate this item
(3 votes)
በሐረር ከተማ “ማሳደግ አልችልም” በሚል ሰበብ የወለደችውን ህፃን በፌስታል አድርጋ መፀዳጃ ቤት ጉድጓድ ውስጥ የከተተች እናት በቁጥጥር ስር የዋለች ሲሆን ህፃኑ ከ6 ሰዓት በኋላ ከጉድጓዲ ወጥቶ ህይወቱ ተርፏል፡፡በሐረሪ ክልል በቀበሌ 19 ልዩ ስሙ አማሪሳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነዋሪ የሆነችው የ20…
Rate this item
(2 votes)
በዕንቁ መጽሔት ላይ ባለፈው መጋቢት ወር “እየተገነቡ ያሉ ሃውልቶች የማንና ለማንስ ናቸው?” በሚል ርዕስ ከወጣ ፅሁፍ ጋር በተገናኘ ከፖሊስ ጥሪ ደርሶት ወደ ማዕከላዊ ፖሊስ የሄደው የመጽሔቱ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ አልያስ ገብሩ፤ ከ3 ቀን እስር በኋላ ከትናንት በስቲያ በ30ሺ ብር ዋስ…
Rate this item
(39 votes)
የተከሳሾች መቃወሚያ ውድቅ ሆኗልየፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 15ኛ ወ/ችሎት የሙስና ክስ የቀረበባቸውን የቀድሞ ገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታንና በሶስት መዝገቦች የተከሰሱ ሌሎች ተከሳሾችን የክስ መቃወሚያና የአቃቤ ህግን ምላሽ መርምሮ በትናንትናው እለት ብይን ሰጠ፡፡ ፍ/ቤቱ አብዛኛውን የተከሳሾችን መቃወሚያ ውድቅ አድርጓል፡፡…
Rate this item
(4 votes)
ህብረት ባንክ ለሚያስገነባው ባለ 32 ፎቅ ህንፃ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኝ ቦታ ላይ የመሰረት ድንጋይ ተጣለ፡፡ የባንኩን ዘመናዊ ህንፃ ዲዛይን ለማድረግ ከ40 በላይ የኪነ-ህንፃ ባለሙያዎች የተወዳደሩ ሲሆን ህንፃው ባለ 4 ደርዝ የምድር ውስጥ የመኪና ማቆሚያ…
Rate this item
(2 votes)
ከኦስትሪያ የሚመጡት አሰልጣኝ በቀን 28 ሺ ብር ይከፈላቸዋልለዳቦና ኬክ ምርቶች ጥሬ እቃዎችን በማቅረብ የሚታወቀው ዴልታ የማምረቻና የንግድ ኩባንያ፤ የኢትዮጵያ የዳቦና የኬክ ሼፎችን በውጭ ባለሙያ ሊያሰለጥን እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ከኦስትሪያ ቪየና የሚመጡት የዳቦና የኬክ ሥራ አሰልጣኝ ሚስተር ገንተር ኮክሲደር፤ በቀን 28 ሺህ…
Rate this item
(2 votes)
ለበርካታ አመታት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ሰፋፊ የምግባረ ሰናይ ስራዎችን በመስራት የሚታወቀው ‘ሰዎች ለሰዎች’ (Menschen für Menschen) የበጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ኦስትሪያዊው በጎ አድራጊና ታዋቂ የፊልም ተዋናይ ካርልሀይንስ በም፣ ከትናንት በስቲያ በ86 አመታቸው አረፉ።ባለፈው አመት የአልዛይመር በሽታ ተጠቂ መሆናቸው በይፋ የተነገረ…