ዜና

Rate this item
(3 votes)
- 80 ሺህ ባለስልጣናት እና ሰራተኞች ሃብታቸውን አስመዝግበዋል - የተደበቀ ሃብት የጠቆመ የሃብቱን 25 በመቶ ይወስዳል - ህንዳውያን ባለሙያዎች መረጃውን በየፈርጁ እያጠናቀሩ ነው የፌደራል የስነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን እስካሁን ከ80 ሺህ በላይ የመንግስት ባለስልጣናት እና ሰራተኞችን ሃብት መመዝገቡን ያስታወቀ ሲሆን…
Rate this item
(4 votes)
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በነገው ዕለት በካይሮ በሚከናወነው የአዲሱ የግብጽ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ በዓለ ሲመት ላይ እንደሚገኙ አህራም ኦንላይን ዘገበ፡፡ኢትዮጵያና ግብጽ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር በተያያዘ ግንኙነታቸው መሻከር ከጀመረ አንድ አመት ያህል እንዳለፈው የጠቀሰው…
Rate this item
(1 Vote)
የሰንበቴ ማህበራቱ በደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም እና ክርስቶስ ሰምራ ካቴድራል አስተዳደር ላይ ያለንን የመልካም አስተዳደር ቅሬታ ለቅዱስ ፓትርያርኩ እንዳናቀርብ ተከለከልን፤ ለእንግልትም ተዳርገናል አሉ፡፡ በቤተክርስቲያኑ የሚገኙ የሰባት ሰንበቴ ማህበራት ጥምረት ተወካዮች ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ከሌላ ደብር ተቀይረው በመጡ የቤተክርስቲያኒቱ…
Rate this item
(3 votes)
ኢትዮጵያ በኤሌክትሮኒክስ ምርቶች የራስዋ ብራንድ እንዲኖራት በጋራ እንሰራለን - የጣና ኮሙኒኬሽን ስራ አስኪያጅጣና ኮሙኒኬሽን ከሳምሰንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር፣ በባህር ዳር ከተማ የማተሚያ መሳሪያ (ፕሪንተር) መገጣጠምያ ፋብሪካ የከፈተ ሲሆን በቅርቡም ምርቶቹን ወደ ጎረቤት አገራት ለመላክ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡የማተሚያ ማሽን (ፕሪንተር) አካላትን ከዋናው…
Rate this item
(2 votes)
የአየር መንገዶች የአመቱ አጠቃላይ ትርፍ 18 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ይጠበቃልበትርፋማነታቸው ልቀው የተገኙ ሃምሳ የአለማችን አየር መንገዶችን በመምረጥ ይፋ ያደረገው አለማቀፍ የአየር መንገዶች ማህበር /IATA/ ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ18ኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ገለፀ፡፡ በአመት ከ228 ሚሊዮን ዶላር በላይ ትርፍ ያስመዘገበው…
Rate this item
(15 votes)
አባል ለመሆን፤ በቴሌኮም፣ በባንክና በኤሌክትሪክ ሃይል ኢንዱስትሪው የመንግስትን ድርሻና ቁጥጥር መቀነስ ግዴታ ነውየኢትዮጵያ መንግስት በቴሌኮምና በባንክ ዘርፎች ላይ ያለውን ከፍተኛ ድርሻና ቁጥጥር በማቆም ዘርፎቹን ለአገር ውስጥና ለውጭ ኢንቨስትመንት እንዲከፍት የሚገደድ ከሆነ በመጪው አመት የአለም የንግድ ድርጅት አባል የመሆን እቅዱን እንደሚያራዝም…