ዜና

Rate this item
(0 votes)
የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ በተናጥል በቀረቡባቸው ክሶች ላይ የአቃቤ ህግ ምስክሮችን የመስማት ሂደት በመጪው ሳምንት በጊዜ መጣበብ ምክንያት ሊካሄድ የማይችል ከሆነ ለመጪው ዓመት ይተላለፋል በማለት ፍ/ቤቱ መደበኛ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት፣ ከትናንት…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ የባንክ ታሪክ ለገንዘብ አስቀማጮች በየወሩ ወለድ በመክፈል፣ የውድ እቃዎችና ሰነዶች ማስቀመጫ ሳጥን አገልግሎት፣ የቁጠባና ተንቀሳቃሽ ሂሳቦችን በጥምረት በማንቀሳቀሰና ልዩ የቁጠባ ሂሳብ በመክፈት ፈር ቀዳጅ የሆነው አቢሲኒያ ባንክ፤ ሰሞኑን የተንቀሳቃሽ ስልክ፣ የካርድና የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ የባንክ አገልግሎት መጀመሩን ገልጿል፡፡ ትናንት…
Rate this item
(61 votes)
“የታሰሩት የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ይፈቱ” የሚል ተቃውሞ ትናንት ከቀትር በኋላ በተካሄደበት የታላቁ አንዋር መስጊድ አካባቢ በርካታ ፖሊሶች ተሰማርተው የዋሉ ሲሆን፤ ለሰዓታት በዘለቀው ግርግርና ረብሻ የተኩስ ድምጽ የተሰማ ቢሆንም የደረሰው ጉዳት እስካሁን በዝርዝር አልታወቀም፡፡ ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች በፖሊስ ተይዘው…
Rate this item
(7 votes)
ተከሳሾቹ ከግንቦት ሰባትና ከኦነግ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው በመዝገቡ ተገልጿል በፌደራል ፖሊስ ከታሰሩ አራት ሳምንት የሆናቸው ስድስት የድረገጽ ፀሐፊዎች (ጦማሪዎች) እና ሦስት ጋዜጠኞች ትናንት በአቃቤ ህግ የሽብር እና የአመጽ ክስ የቀረበባቸው ሲሆን፤ በክሱ ላይ አስተያየት ለመስጠት ለሐምሌ 28 ቀን ተቀጠሩ፡፡ “ዞን…
Rate this item
(5 votes)
ለዛሬ የጠራውን ህዝባዊ ስብሰባ ሰርዟል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ባለፈው ዕረቡ ታስረው ካደሩ 6 አባላቱ በተጨማሪ ትላንት 8 አባላቱ ታስረው እንደዋሉ ገልፆ፤ ዛሬ ለማካሄድ ያቀደውን ህዝባዊ ስብሰባ እንደሰረዘ አስታወቀ፡፡ ህዝቡ ሳይቀሰቀስና መረጃ ሳይደርሰው የሚካሄድ ስብሰባ ግቡን መምታት አይችልም ያሉት የፓርቲው…
Rate this item
(3 votes)
በጋምቤላ ክልል ለሰፈራ ፕሮግራም ከቀያቸው ከተፈናቀሉት በርካታ ሺህ ዜጐች አንዱ እንደሆኑና ወደ ኬንያ እንደተሰደዱ የገለፁ ገበሬ፤ የእንግሊዝ መንግስት ለሰፈራ ፕሮግራሙ የገንዘብ ድጋፍ በመስጠት በደል ፈጽሞብኛል በማለት ሰሞኑን በለንደን ፍ/ቤት ክስ መሰረቱ፡፡ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የገንዘብ እርዳታ በመስጠት በአለም ቀዳሚ ስፍራ የያዘው…