ዜና

Rate this item
(3 votes)
አድማስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ካለፈው ሐምሌ ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲነት ማደጉን አስታወቀ፡፡ በጥቅምት ወር 1991 ዓ.ም በቢዝነስ ማሰልጠኛ ማዕከልነት ስራ የጀመረው ተቋሙ፤ በተመሰረተበት ዓመት አጋማሽ ላይ ወደ ኮሌጅነት ማደጉን የዩኒቨርሲቲው ኃላፊዎች ጠቁመው ከስምንት ዓመት በኋላም ወደ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅነት ማደጉን አስታውሰዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው አቅሙንና…
Rate this item
(10 votes)
ከሳምንት በፊት አምባሳደር አካባቢ የመኪና አደጋ ደርሶባት በህክምና ላይ የነበረችው ጋዜጠኛ፣ ተዋናይትና መምህርት ፌቨን ከፈለኝ በተወለደች በ23 ዓመቷ አረፈች፡፡ በ97.1 ኤፍ ኤም ሬዲዮ የሚተላለፈው የ “ሄሎ ሌዲስ” ፕሮግራም ረዳት አዘጋጅ በመሆን የሰራችው የ23 ዓመቷ ወጣት ፌቨን፤ ከ8-9 ሰዓት የሚተላለፈውን የዕለቱን…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለ200 ሺ ኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች ድጋፍ የሚያደርግ ፕሮጀክት ሊጀምር እንደሆነ ተገለፀ፡፡ኦል አፍሪካ ዶት ኮም እንደዘገበው፤ የኩባንያው የምስራቅ አፍሪካ ቅርንጫፍ በስራ ፈጠራ ዘርፍ የሚካሄደውን ልማት ለማሳደግ ከልማት ፕሮግራሙ ጋር በተፈራረመው የትብብር…
Rate this item
(0 votes)
ኒው ጄኔሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 284 ተማሪዎች ዛሬ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ ከተማሪዎቹ ምርቃት በተጨማሪ ከዘጠኙ ክልሎች በማስተማር ክህሎታቸው የላቀ ብልጫ ያሳዩ የኢትዮጵያ መምህራን እንደሚሸለሙ ኒው ጄኔሬሽን አስታውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ዘንድሮ የሚያስመርቃቸው በአካውንቲንግ…
Rate this item
(16 votes)
በማተሚያ ቤት ክልከላ ከ“ፋክት” በስተቀር ሁሉም አልታተመም ሁሉም ተከሳሾቹ ክስ አልደረሰንም ብለዋል “የግል ፕሬሱን ለማሸማቀቅና የስነ-ልቦና ጫና ለመፍጠር የተደረገ ይመስላል” - ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ “መንግስት ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን እንደመጥፎ ነገር አናየውም” - አንተነህ አብርሃም (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጋዜጠኞች ማህበር ፕሬዚዳንት)“መንግስት ክስ…
Rate this item
(3 votes)
ለውህደቱ መራዘም ምርጫ ቦርድን ተጠያቂ አድርገዋል መንግስት በግል ሚዲያዎች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አውግዘዋልየመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ነገ ሊያካሂዱት የነበረውን ውህደት ለማራዘም መገደዳቸውን አስታወቁ፡፡ ለውህደቱ መራዘም ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ተጠያቂ አድርገዋል፡፡ በሌላ በኩል…