ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በሳምንት አንድ ቀን ውሃ ማግኘት ብርቅ የሆነባቸው ሰፈሮች፣ በውሃ እጦት አካባቢያቸውን በመጥፎ ጠረን የሚበክሉ የኮንዶሚኒየም መኖሪያዎች፣ ለተደጋጋሚ አቤቱታ ምላሽ ሳያገኙ በርካታ ወራት እየተቆጠሩ የሚማረሩ ነዋሪዎች የአዲስ አበባ የዘመኑ ገጽታ ሆነዋል፡፡ በቂ ውሃ ስለሌለ በራሽን ለማከፋፈል እየሞከረ መሆኑን የሚልፀው የውሃና ፍሳሽ…
Rate this item
(0 votes)
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ መምህራን በተማሪዎችና በአስተዳደር መካከል የነበረው ውጥረት እንዲረግብ ጥረት በማድረጋችን በኮሌጁ ቅጽር ግቢ ከሚገኙ መኖርያዎቻችን አለአገባብ ልቀቁ ተብለናል አሉ፡፡ በኮሌጁ አስተዳደር እና በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የመማር ማስተማር ሂደቱ ዘንድሮ ብቻ ሁለት ጊዜ ተቋርጦ የቆየ ሲሆን ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
የብሉ ናይል ፊልምና ቴሌቪዥን አካዳሚ ተማሪዎች ክፍያ ተከለከልን አሉበብሉ ናይል ፊልምና ቴሌቪዥን አካዳሚና በስዊዘርላንዱ ቴሌ ፊልም ጂኤምቢኤች ትብብር የተሰራው “ሆራይዘን ቢዩቲፉል” የተሰኘ ፊልም ውዝግብ አስነሳ፡፡ በፊልሙ ላይ የተሳተፉ ተማሪዎች አካዳሚው የሚገባንን ክፍያ ከልክሎናል ብለዋል፡፡ ብሉ ናይል ፊልምና ቴሌቪዥን አካዳሚ በበኩሉ፤…
Rate this item
(12 votes)
በፖሊስና ተቃውሞ ባሰሙ ወጣቶች በተፈጠረው ግጭት በርካቶች ቆስለዋል በበርበሬ ተራ አካባቢ የነበረው ግጭት ከፍተኛ ነበር በአወሊያ ት/ቤት በእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዙሪያ፣ ከዚያም አልፎ በአክራሪነትና በሃይማኖት ነፃነት ጉዳይ፣ ሲብስም የፖለቲካ ጥያቄዎች እየተጨመሩበት ሲብላላ የቆየው አለመግባባት ወደ ግጭት የተሸጋገረው ከአመት…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን “የፀረ ሽብር አዋጅና የፓርቲዎች አቋም” በሚል ርዕስ ለዛሬ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረውን ክርክር ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉ ተቀባይነት የለውም ሲሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለፁ። የክርክር ፕሮግራሙ የተራዘመው ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑን በመግለፁ ተቃውሟቸውን የገለፁት፣ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት)፣ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ መድረክ…
Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞ የምድር ጦር ሠራዊት ማህበር፤ የአባላት መዋጮ ታግዶበትና የጡረታ መብት ሳይከበር ለሃያ አመታት በአቤቱታ እንደተንገላታ የገለፁት ም/ዋና ፀሃፊ ኮ/ል አለማየሁ ንጉሴ፤ ማህበሩ እንዲፈርስም ተደርጐብናል ሲሉ አማረሩ፡፡ ለመረዳጃ እድር ከእያንዳንዱ አባል በየወሩ 1 ብር እየተዋጣ የተጠራቀመና በባንክ የተቀመጠ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ…