ዜና

Rate this item
(7 votes)
የደንበኞች ቀንን ለ3ኛ ጊዜ ያከበረው መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ፤የገበያ ድርሻዬን አሳድገውልኛል ፣አጋርም ሆነውኛል ያላቸውን ደንበኞቹን ባለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 16 ቀን፣ በባህር ዳር ከተማ ሸለመ፡፡ የሲሚንቶ ምርቶቹን በማጓጓዝና ምርቶቹን በመጠቀም ሁነኛ ደንበኞቼ ናቸው ያላቸውን በርካታ ድርጅቶች ፋብሪካው በተለያዩ ደረጃዎች የሸለመ ሲሆን በትራንስፖርት…
Rate this item
(2 votes)
ላቀረብነው የጥገኝነት ጥያቄ ተገቢ ምላሽ አልተሰጠንም በሚል በግብጽ ከሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ቢሮ ፊት ለፊት ባለፈው ማክሰኞ ተቃውሞ ካሰሙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መካከል ሁለቱ ራሳቸውን በእሳት ማቃጠላቸውን ‹‹ዴይሊ ኒውስ ኢጂፕት›› ዘገበ፡፡የጥገኝነት ጥያቄ አቅርበው ምላሹን ሲጠባበቁ የቆዩ የኦሮሞ ተወላጆች…
Rate this item
(2 votes)
• ከ60 ሚ.ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን 4 ህንጻዎች ተረክቧል• የአዲስ አበባን ጨምሮ በ4 ከተሞች ተጨማሪ ህንፃዎች እያስገነባ ነው የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት የአገልግሎት መስጪያ ጣቢያዎችን ደረጃ ለማሳደግ ባስቀመጠው መርሐ ግብር መሰረት፤ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ህንፃዎችን በማስገንባት ላይ ሲሆን በአራት…
Rate this item
(0 votes)
በማረሚያ ቤት አያያዝ ተበድለናል ያሉት የሽብር ተካሳሾቹ የአሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ አመራሮችና የሠማያዊ ፓርቲ አባላት ላለፉት 9 ቀናት የረሃብ አድማ ያደረጉ ሲሆን ከማረሚያ ቤቱ ሃላፊዎች ጋር ከተነጋገሩ በኋላ ትናንት መመገብ መጀመራቸውን የረሃብ አድማ ካደረጉት አንዱ የሆኑት የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ…
Rate this item
(31 votes)
- በከተማዋ 80 ሆቴሎችና 12 የጤና ተቋማት ታሸጉ- 10 ሺ ኪሎ ምግብና 1200 ኪሎ ሥጋ ተወገደ በአዲስ አበባ ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓ.ም መከሰቱ በይፋ በተገለፀው የአተት በሽታ የሚያዙ ነዋሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ የተገለፀ ሲሆን በሽታው በወረርሽኝ መልክ ሊከሰት እንደሚችልና…
Rate this item
(24 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማን ጨምሮ ዋና ዋና የከተማዋ ባለስልጣናት፤ በተለያዩ አካባቢዎች ከሳምንት ባላይ ሳይነሱ ለቆዩት የደረቅ ቆሻሻ ክምችቶች መፍትሄ ለማግኘት በስብሰባ ተወጥረው መሰንበታቸው ተገለፀ፡፡ በጉዳዩ ላይ የአስተዳደሩን ማብራሪያ ለማግኘት ወደ ከንቲባው ቢሮ በተደጋጋሚ ስልክ ብንደውልም፤ “ኃላፊዎቹ ከቢሮ…