ዜና

Rate this item
(18 votes)
ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚያደርጓቸው የተቃውሞ ሰልፎች ተደጋጋሚና መንግስት አቋም የያዘባቸውን ጉዳዮች የሚያነሱ እንደሆኑ የጠቆሙት ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ፤ መንግስት ለእያንዳንዱ ሰልፍ ጥበቃ ማድረግ ስለማይችል ሰልፎቹ በተለመደው መልኩ ላይቀጥሉ እንደሚችሉ ተናግረዋል፡፡ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ትናንት በጽ/ቤታቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ ተቃዋሚ…
Rate this item
(6 votes)
12 ቦቴዎችን በሌላ ሰው ስም ገዝተው ነበር የሁለት ዶዘሮችን ክፍያ ፈጽመው አንዱ ስራ ጀምሯል የፌደራሉ የስነምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የምርመራ ቡድን፤ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት የገቢዎችና ጉምሩክ መስሪያ ቤት የስራ ሃላፊዎች መካከል የአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት…
Rate this item
(8 votes)
ቀጣዩ ምርጫ ሲቃረብ ጠንካራ ሰልፎችን ለማድረግ አቅዷል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚደረጉ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎችና ህዝባዊ ስብሰባዎች ተከልክሎ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት መፈቀዱን ውጪ የሚያሳኩት ግብ የላቸውም ሲል ኢዴፓ ገለፀ፡፡ የኢዴፓ ያለፉት ሁለት አመታት የትግል አካሄድና ሌሎች…
Rate this item
(6 votes)
የ3 ወሩ ህዝባዊ ንቅናቄ “ዋጋ የተከፈለበት” ነው ብሏል ባለፉት ሶስት ወራት “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያ ዙር ህዝባዊ ንቅናቄ ሲያደርግ የቆየው አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ባለፈው እሁድ የማጠቃለያ ሰልፉን ሲያደርግ ደርሶብኛል ላለው የሞራልና የንብረት ጉዳት የአዲስ አበባ አስተዳደርና…
Rate this item
(11 votes)
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ አመትና የሁሉም የምህንድስና ዘርፍ ተማሪዎች ከትላንት በስቲያ ከግቢ መባረራቸውን የአዲስ አድማስ ምንጮች ገለፁ፡፡ ለተማሪዎቹና ለዩኒቨርሲቲው ግጭት ምክንያት የሆነው የብቃት ማረጋገጫ ፈተና እንደሆነም ምንጮቹ ጠቅሰዋል፡፡ የሁሉም የምህንድስና ተማሪዎች አራተኛ አመት ላይ ሲደርሱ የብቃት ምዘና ፈተና ይወስዳሉ ያሉት…
Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “ይቆጥቡ ይሸለሙ” በሚል መሪ ቃል ላለፉት 10 ወራት በተካሄደው የቁጠባ ፕሮግራሙ 4.2 ሚሊዮን የነበረውን የደንበኞቹ ቁጥር ወደ 6 ሚሊዮን ማሳደጉን ገለፀ፡፡ ባንኩ የዜጐችን የቁጠባ ባህል ለማሣደግ በጀመረው የቁጠባ ፕሮግራሙ፤ የደንበኞቹና ቁጥር ከማሣደጉም በላይ ተደራሽነቱን የበለጠ ለማስፋትና ትርፋማነቱን…