ዜና

Rate this item
(6 votes)
ቤቶቹ ከቤተ መድኃኔዓለም እና ቤተ ዐማኑኤል አጠገብ የተሠሩ ነበሩ በልደት ክብረ በዓል የቱሪስቶች ቁጥር መቀነሱ ኅብረተሰቡን አስደንግጧል በቅዱስ ላሊበላ ደብረ ሮሃ ገዳም ከዐሥራ አንዱ ውቅር አብያተ መቅደስ ጋር በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ አራት ጥንታውያን ቤቶች በእሳት ቃጠሎ መውደማቸው ተገለጸ፡፡ ባለፈው…
Rate this item
(2 votes)
ከሁለት ወራት በኋላ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የአዲስ አበባ አስተዳደርና የአካባቢ ምርጫ ላይ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሣተፍና አለመሳተፍ ለኢህአዴግ ትርፍም ኪሳራም እንደሌለውና የሚያጐድለው ነገርም እንደማይኖር ኢህአዴግ ገለፀ፡፡ የኢህአዴግ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሬድዋን ሰይድ ትናንት በፅ/ቤቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎች…
Rate this item
(6 votes)
አቶ ተካ አስፋው ጀባ የተባሉ የቅመማ ቅመም ነጋዴ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ በሚገኘው ምዕራብ ሆቴል ከሊፍት ስር ባለ ጉድጓድ ውስጥ ሞተው ተገኙ፡፡ የ65 አመት እድሜ ባለፀጋ የሆኑት አቶ ተካ እሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ አራት ሰዓት አካባቢ…
Rate this item
(4 votes)
ከእነህይወታቸው የሚቀበሩ ሰዎችን መታደግ ይቻላል - ዶ/ር ዘካሪያስ ገሰሰ በመቀሌ ህይወታቸው አልፏል ተብሎ ሊቀበሩ የነበሩ አንዲት እናት፤ ድንገት ነፍስ ዘርተው መንቃታቸው ቤተሰቦቻቸውንና የአካባቢውን ነዋሪዎች አስደነገጠ፡፡ መግንዛቸው ተፈትቶ ወደ ሆስፒታል የተወሰዱት እኚህ እናት፤ በአሁኑ ወቅት በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ሃኪም ገልጿል።…
Rate this item
(0 votes)
በመጪው ሚያዚያ ወር በሚካሄደው የአዲስ አበባ አስተዳደርና የአካባቢ ምርጫ የአፈጻጸም የጊዜ ሰሌዳ አስቀድሞ በምርጫው ፍትሃዊነት እና በሌሎች 18 አጀንዳዎች ላይ ሊወያዩ እንደሚገባ በማመን ፒትሽን ተፈራርመው ጥያቄያቸውን ለምርጫ ቦርድ ካስገቡ 33 ተቃዋሚ ፓርቲዎች አምስቱ የምርጫ ምልክታቸውን የወሰዱ ሲሆን 28ቱ ፓርቲዎች በቅርቡ…
Rate this item
(1 Vote)
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና እነ አንዱዓለም አራጌ በድጋሚ ተቀጠሩ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት በሽብርተኝነት ወንጀል ተከሰው የዕድሜ ልክ፣ የ25 ዓመትና የ18 ዓመት እስራት የተፈረደባቸው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አንዱአለም አራጌ፣ ናትናኤል መኮንን እና ክንፈ ሚካኤል አበበ የይግባኝ ክርክራቸውን…