ዜና

Rate this item
(2 votes)
የታዋቂው ሞታውን ሪከርድስ ኩባንያ ፕሬዚዳንትና የአለማችን ትልቁ ሙዚቃ አሳታሚ ኩባንያ የዩኒቨርሳል ሚዩዚክ የኧርባን ሚዩዚክ ፕሬዚዳንት የሆነችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የኩባንያ ስራ አስኪያጅ ኢትዮጵያ ሃብተማርያም፣ በቢልቦርድ የ2016 የአለማችን ምርጥ 100 የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ስራ ስኪያጅ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካትታለች፡፡በአለማችን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ…
Rate this item
(2 votes)
የቪታባይት ኑትሪሽን መሰራችና ስራ አስኪያጅ በሆነችው ወ/ሮ ሙላት ዮሴፍና በወ/ሮ ህሊና በየነ የተዘጋጀው “ጣዕም ያላቸው ምግቦች ለአንድ ሺህ ቀናት” መጽሐፍ ተመረቀ፡፡ መጽሐፉ ባለፈው ሳምንት በ17/19 ቀበሌ መናፈሻ በተመረቀበት ወቅት ወ/ሮ ሜላት እንዳለችው፣ 1000 ቀናት ከእርግዝና እስከ ሁለት ዓመት ያለው ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
ስልጠናና የቴክኒክ ድጋፍ እንሰጣለን ብለዋል በዓለም ታዋቂና ቀዳሚ ከሆኑት የኬክና ዳቦ አምራች ድርጅቶች አንዱ የሆነው ቤከልስ በቅርቡ ከተከፈተው ራማዳ አዲስ ሆቴል ጋር በመተባበር፣ ደረጃውን የጠበቀ ኬክና ዳቦ ለአዲስ አበባ ነዋሪ ሊያቀርብ ነው፡፡ ታዋቂው ጀርመናዊ ሼፍ ባስቲያን ኤቬርሰማን ትናንት በራማዳ አዲስ…
Rate this item
(1 Vote)
የሆላንድ ካር ኩባንያ ግማሽ ባለሀብት የሆኑት ኢ/ር ታደሰ ተሰማ፤ በኩባንያቸው ላይ እየተደረገ ያለውን ምርመራ በተመለከተ ለጠ/ሚኒስትሩና ለፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ባለሀብቱ ህዳር 27 ቀን 2009 ዓ.ም ለዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬና ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በፅሁፍ…
Rate this item
(22 votes)
 ”ቤት ውስጥ መሰብሰብ፣ መግለጫ መስጠት አልተከለከለም” አዋጁን የጣሱ የኢህአዴግ አባላትም ታስረዋል” በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የቤት ውስጥ ስብሰባ እንዳያደርጉ፣መግለጫ እንዳይሰጡና የፖለቲካ ሥራ እንዳይሰሩ አለመከልከላቸውን የኮማንድ ፖስት ሴክረቴሪያት አስታውቋል፡፡ ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፤አዋጁ የሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ ለማድረግም ሆነ አባላት ለማደራጀትና ሌሎች የፓርቲ…
Rate this item
(15 votes)
 · “በመናገር ነፃነት ላይ የተወሰደ እርምጃ ነው” አምነስቲ · “የታሰሩት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣሳቸው ነው” መንግስት የአንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና መታሰር የዓለም አቀፍ ሚዲያዎችንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ትኩረት የሳበ ሲሆን አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የታዋቂው ፖለቲከኛ እስር በእጅጉ ያሳስበኛል ብሏል፡፡ ዶ/ር…