ዜና

Rate this item
(6 votes)
በቀጣዩ ምርጫ ኢህአዴግን የሚገዳደር ግዙፍ ፓርቲ ለመፍጠር አቅደዋል “ተባበሩ ወይም ተሰባበሩ” ለሚለው የህዝብ ግፊት ምላሽ ነው ብለዋል መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ እስከ ውህደት የሚያደርሳቸውን በጋራ አብሮ የመስራት ስምምነት የተፈራረሙ ሲሆን በቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ አንድ ውህድ ፓርቲ ሆነው ለመቅረብ እየሰሩ…
Rate this item
(5 votes)
 የሠብአዊ መብት ጥሰቶቹ በተባበሩት መንግስታት ልዩ መርማሪ እንዲጣሩ ጠይቋል ዓለም አቀፉ የሠብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት፣ ”ሂውማን ራይትስ ዎች”፤ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል ፖሊስን በሠብአዊ መብት ጥሰቶች ወነጀለ፡፡እ.ኤ.አ ሰኔ 5 ቀን 2016 በሶማሌ ክልል ጁማክ፣ ዱባድ በተባለ መንደር ውስጥ አንድ…
Rate this item
(4 votes)
በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሠብአዊ መብት ጥሰት እንደሚፈጸም ተጠቁሟል የኢትዮጵያ ሠብአዊ መብት ኮሚሽን ከሐምሌ 2008 ጀምሮ በኦሮሚያና በአማራ ክልል በተፈጠረው ግጭት ስለደረሰው ጉዳት ያደረገውን የምርመራ ውጤት ሪፖርት የፊታችን ማክሰኞ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሚያቀርብ ሲሆን በቂሊንጦ ስለደረሰውና የ23 ታራሚዎችን ህይወት ስለቀጠፈው የእሳት…
Rate this item
(4 votes)
• ለመንበረ ፓትርያርኩ ሪፖርት እንዲያደርጉ ቢጠሩም ለመታዘዝ ፈቃደኛ አልኾኑም • ለ19 ዓመታት የተከማቸውን የደብሩን ገንዘብ፣ የማኅበር ሀብት ነው፤ በሚል ክደዋል በኦስትርያ - ቪየና፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናንን በመክፈልና የቤተ ክርስቲያኒቱን ሁለት ታቦታት ከንዋያተ ቅድሳታቸው ጋራ በማውጣት፣ የኢትዮጵያን ቅዱስ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በስራ አስፈፃሚው ሰፊ ክርክርና ውይይት ካደረገ በኋላ “ድርደር ያለ አደራዳሪ አይሆንም” የሚለውን አቋሙንሳይለቅ በድርድሩ ሂደት እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ትናንት ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ በሰጠው መግለጫ፤ ድርድሩ በገለልተኛ አካል እንዲካሄድ የቀረበው የተቃዋሚዎች ጥያቄ ምክንያታዊና ትክክለኛ ቢሆንም በሰጥቶ መቀበል…
Rate this item
(5 votes)
በላይ አብ ሞተርስ ከሁዋዌ ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ ጋር ባደረገው የመኪና ሊዝ ስምምነት መሰረት፤ ዛሬ 36 ፒክ አፕ የመስክ ተሽከርካሪዎችን በማቅረብ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ የኮርፖሬት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በመጀመር በላይ አብ የመጀመሪያው እንደሆነ የጠቀሱት የድርጅቱ ኃላፊ፤ በተለያየ ምክንያት በራሳቸው ትራንስፖርት ከመጠቀም ይልቅ…