ዜና

Rate this item
(0 votes)
“ግንባታው ህገ-ወጥ በመሆኑ ሊፈርስ ችሏል” የወረዳ 11 ፍ/ፅ/ቤት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ውስጥ ጥቁር ድንጋይ ለማምረት የ7 ሚሊዮን ብር ኢንቨስትመንት ፈቃድ አውጥተው በስራ ላይ የሚገኙት የደረጀ በለጠ የጥቁር ድንጋይና ገረጋንቲ ማምረቻ ድርጅት ባለቤት አቶ ደረጀ በለጠ ለድርጅታቸው እቃ ማከማቻ ፈቃድ…
Rate this item
(6 votes)
በአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች በግለሰቦችና በመንግስት ተቋማት ለተለያዩ ስራዎች የሚቆጠፈሩና ያለ አግባብ ተከፍተው የሚተዉ ጉድጓዶች፣ በነዋሪዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት አደጋ እያደረሱ ሲሆን ዘንድሮ ብቻ ከ22 ሰዎች በላይ ሰዎች ለሞት ሲዳረጉ፣ አስር ሰዎችም ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በጉድጓዶች ውስጥ…
Rate this item
(21 votes)
“የጦርነት መንገድ ለኢትዮጵያም ለግብፅም አይጠቅምም” - አቶ ሙሼ ሰሙ “ከገዢው ፓርቲ ያነሰ የአገር ፍቅር ያለን አይመስለኝም” - ዶ/ር መረራ ጉዲና ኢትዮጵያ የአባይን ወንዝ አቅጣጫ መቀየሯንና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በግብጽና በሱዳን ላይ ሊያደርስ የሚችለውን ተጽእኖ እንዲያጠና የተቋቋመው የኤክስፐርቶች ቡድን ያወጣውን…
Rate this item
(5 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ ዋና ዋና ያላቸውን አራት የህዝብ ጥያቄዎች በመያዝ ባለፈው ግንቦት 25 ያካሄደውን ሰላማዊ የተቃውሞ ሠልፍ፣ የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት እና የመንግስት ተወካዮች “የሀይማኖት አክራሪነት አጀንዳ” ነው ማለታቸው ተልካሻ አስተያየት ነው ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ተቃወመ፡፡ “መንግስት ሠማያዊ ፓርቲ ህጋዊ የተቃውሞ ሰላማዊ…
Rate this item
(7 votes)
1ሚ. ብር አበድሬአቸዋለሁ የሚል ድርጅት ክስ ሊመሰርት ነው የአዋሣው ቤታቸው ተሸጦ ስም መዛወሩ እያነጋገረ ነው እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሬት አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ንብረት እያወዛገበ ነው፡፡ አርቲስቱ በሕይወት ሳሉ አንድ ሚሊዮን ብር አበድሬአቸዋለሁ የሚል ድርጅት ለክስ ወደ ፍርድ ቤት ማምራቱን ምንጮች…
Rate this item
(9 votes)
መንግስት ለውይይት ካልተዘጋጀ 33ቱ ፓርቲዎች ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅደዋል ዋና ኦዲተርና የስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሰሞኑን ለፓርላማ ያቀረቡትን ሪፖርት መነሻ በማድረግ በነገው ዕለት በመድረክ፣ በመኢአድ፣ በአንድነትና በሰማያዊ ፓርቲ ቢሮዎች የፓርቲዎቹ አመራሮች ውይይት እንደሚያደርጉና መድረክ ለሰኔ 17 ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚጠራ ተገለፀ፡፡…