ዜና

Rate this item
(12 votes)
በአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት “ኮፊ አረቢካ” በሚል መለያ የሚታወቀውን ተወዳጁ የኢትዮጵያ ቡና ጉዳት እያጋጠመው መሆኑን በመጠቆም የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠበት “ኔቸር ሪሰርች” የተሰኘው ተቋም ባወጣው የጥናት ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ ተቋሙ “ኔቸር ፕላንትስ” በተሰኘው መፅሄቱ ላይ ስለ ታዋቂው የኢትዮጵያ ቡና ያሰፈረውን ሰፊ ዘገባ…
Rate this item
(5 votes)
በአዲስ አበባ ባለ 5 እና ባለ 10 ብር ካርድ እጥረት የተፈጠረው በከተማዋ የካርድ ተጠቃሚዎች በመበራከታቸው መሆኑን ኢትዮ- ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ ለካርዶቹ መጥፋት ከተጠቃሚው መብዛት ባሻገር የስርጭት ችግር መኖሩን ለአዲስ አድማስ የጠቆሙት የኢትዮ-ቴሌኮም የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አቶ አብዱራሂም አህመድ፤ አከፋፋዮች እጥረት አለ…
Rate this item
(5 votes)
ደሞዛቸው በወር 800 ሪያል ይሆናልከሁለት ወራት በኋላ 2800 ኢትዮጵያውያንን በቤት ሠራተኝነት ወደ ሣኡዲ አረቢያ ለመላክ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን በጅዳ የሚገኘው ቆንፅላ ፅ/ቤት አረጋግጦልኛል ሲል ሣኡዲ ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ 150 ያህል ሰራተኛ በአዲስ አበባ ባለ 5 እና ባለ 10 ብር ካርድ እጥረት…
Rate this item
(24 votes)
ገዥው ፓርቲ “በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ” ላይ አልደራደርም አለ “ኢትዮጵያ” የሚለው ወደ “ኩሽ ምድር” እንዲለወጥ…. “የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን›› ገደብ እንዲበጅለት “የመገንጠል ጥያቄ›› ተቀባይነት አላገኘም ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች ሊደራደሩባቸው በሚሿቸው አጀንዳዎች ላይ ባደረጉት የመጀመሪያ ውይይት፤ የምርጫ ህግና ስርአትን በማሻሻል ጉዳይ ላይ ለመደራደር የተስማሙ…
Rate this item
(9 votes)
 ተቀማጭነቱን በለንደን ያደረገው ታዋቂው አለማቀፍ የቱሪስት መመሪያ መፅሐፍት አዘጋጅ “ራፍ ጋይድ” በድረ ገፁ ባሰባሰበው የሀገር ጎብኚዎች ድምፅ፤ በእንግዳ አቀባበላቸው ለቱሪስቶች ከተመቹ የዓለም ሀገራት፣ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ደረጃ ማግኘቷን አስታውቋል፡፡ የድረ ገጹ ተከታታይ ሀገር ጎብኝዎች በቆይታቸው የተደሰቱባቸውንና በእንግዳ አቀባበላቸው የረኩባቸውን ሀገራት በኢንተርኔት…
Rate this item
(18 votes)
• ፎርብስ 5 የኢትዮጵያ ቢሊዬነሮችን ይፋ አድርጓል • ከ50ሚ - 60ሚ.ዶላር በላይ ሃብት አላቸው ተብሏል በየዓመቱ የዓለም ባለፀጎችን የሃብት መጠን እያጠና ደረጃቸውን ይፋ የሚያደርገው “ፎርብስ” መፅሔት፤ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ 5 የኢትዮጵያ ቢሊየነሮችን የሃብት መጠንና ደረጃ ከተሰማሩባቸው የንግድ ዘርፎች ጋር አውጥቷል፡፡…