ዜና

Rate this item
(31 votes)
“የፍርድ ሂደቱ ሲጠናቀቅ ጋዜጣዊ መግለጫ እንሠጣለን” - ከጀማነሽ ጋር የታሰሩ አባት በተለያዩ የመድረክ ቴያትሮች፣ በቴሌቪዥንና በሬዲዮ ድራማዎች በተለይም “ገመና” በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ የእናትነት ገፀ - ባህሪን ተላብሳ በመተወን የምትታወቀው አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ታሰረች፡፡ አርቲስቷ ማክሰኞ ማታ ተይዛ አራት ኪሎ…
Rate this item
(4 votes)
“ወደ ወረዳው በህገወጥ መንገድ ገብታችኋል ተብለናል” - የፓርቲው አመራሮች በቅርቡ ከቤኒሻንጉል ክልል ተፈናቅለው የነበሩና እንዲመለሱ የተደረጉ የአማራ ክልል ተወላጆች ያሉበትን ሁኔታ ለመመልከት ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ የተጓዙ የሰማያዊ ፓርቲ ሶስት አመራሮች ለአምስት ሰዓት ታስረው እንደተለቀቁ ተናገሩ፡፡ የሠማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ…
Rate this item
(4 votes)
በአዲስ አበባ ከሚገኙ 26 የትራፊክ መብራቶች አገልግሎት የሚሰጠው አንዱ ብቻ በመሆኑ የትራፊክ መጨናነቅና የአደጋ መንስኤ ከመሆኑም በላይ በትራፊክ ፖሊሶች ላይ ከአቅም በላይ የሆነ የስራ ጫና መፈጠሩ ተገለፀ፡፡ አገልግሎት መስጠት ከጀመሩ ረዥም ዘመናትን ያስቆጠሩት የከተማዋ የትራፊክ መብራቶች ሲበላሹ ጥገና ስለማይደረግላቸው ለበለጠ…
Rate this item
(4 votes)
ከኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ከ97 በላይ ሠራተኞች የለቀቁ ሲሆን የሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ለሠራተኞች የሥራ ልምድና መልቀቂያ በመስጠት መጠመዱን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ሠራተኞች የሚለቁት በአስተዳደር በደል መሆኑን ሲገልፁ ድርጅቱ በበኩሉ “ሠራተኞች በጡረታና በሞት እንጂ ሌላ ምክንያት የላቸውም”…
Rate this item
(3 votes)
በምስራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳ ወረዳ ግራባ ፊላ ቀበሌ ገበሬ ማህበር፣የ14 ዓመቷን ታዳጊ አስገድደው የደፈሩ የ60 ዓመት አዛውንት፣ የ11 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው፡፡ የታዳጊዋ ወላጆች በእርሻ ሥራ ላይ የቀጠሯቸው አዛውንት፣ ወሲባዊ ጥቃቱን የፈፀሙት ቤተሰቧ‹‹ቤት ጠብቂ›› ብለው ወደ ገበያ መሄዳቸውን አረጋግጠው እንደሆነ…
Rate this item
(2 votes)
“ከዳያስፖራ ደጋፊዎች የምናገኘው ምላሽ አበረታች ነው” በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና በመድረክ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ተመስገን ዘውዴ፤ በሁለቱ ድርጅቶች ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለመምከርና በዲፕሎማሲና በፋይናንስ ድጋፍ ዙሪያ ከውጭ ደጋፊዎቻቸው ጋር ለመወያየት ትላንትና…