ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ፓርቲው በአባላቱ ላይ እየደረሰ ያለው እንግልት እንዲቆም ጠይቋል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤ ነገ ረፋድ ላይ በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትምህርት ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ “እኔ ልናገር የምችለው በፍልስፍና ጉዳዮች ዙሪያ ነው” ያሉት ምሁሩ፤…
Rate this item
(6 votes)
በሶስት ቋንቋዎች የፓርቲው ልሳኖች ይዘጋጃሉ አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የራሱን ማተሚያ ቤት ለመክፈት ባለፉት ሶስት ወራት በአገር ውስጥና በውጭ ባከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ ጥረት በቂ ገንዘብ ማግኘቱን በመግለጽ የማተሚያ ማሽን የግዢ ጨረታ አወጣ። በፓርቲው ሲዘጋጅ የነበረው “ፍኖተ ነፃነት” ጋዜጣ በማተሚያ ቤት…
Rate this item
(6 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ህገ-ወጥ የከተማ ንግዶች ላይ እርምጃ ለመውሰድ ማቀዱን ገለፀ፡፡ በከተማዋ በቀላል ባቡር እና በመንገድ ግንባታ ምክንያት ህዝቡ በትራንስፖርት ችግር እየተሰቃየ በመሆኑ የጐዳናና የበረንዳ ንግድ ቅድሚያ እልባት ያገናኛሉ ተብሏል፡፡ከትላንት በስቲያ በከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ አዳራሽ የመስተዳድሩ የንግድና ኢንዱስትሪ…
Rate this item
(9 votes)
ለተጨማሪ ህክምና ዛሬ ወደ ኬኒያ ይሄዳል“አንድ ቃል” በተሰኘው የመጀመሪያ አልበሙ ተወዳጅነትንና እውቅናን ያተረፈው ድምፃዊ ኢዮብ መኮንን፣ “ስትሮክ” ተብሎ በሚታወቀው ህመም ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል የገባ ሲሆን ለተጨማሪ ህክምና ወደ ኬንያ ይሄዳል ተብሏል፡፡ በጅጅጋ ከተማ ተወልዶ ያደገው የ38 ዓመቱ ድምፃዊው፤ በቅዱስ ገብርኤል…
Rate this item
(1 Vote)
በሳምንት አንድ ቀን ውሃ ማግኘት ብርቅ የሆነባቸው ሰፈሮች፣ በውሃ እጦት አካባቢያቸውን በመጥፎ ጠረን የሚበክሉ የኮንዶሚኒየም መኖሪያዎች፣ ለተደጋጋሚ አቤቱታ ምላሽ ሳያገኙ በርካታ ወራት እየተቆጠሩ የሚማረሩ ነዋሪዎች የአዲስ አበባ የዘመኑ ገጽታ ሆነዋል፡፡ በቂ ውሃ ስለሌለ በራሽን ለማከፋፈል እየሞከረ መሆኑን የሚልፀው የውሃና ፍሳሽ…
Rate this item
(0 votes)
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ መምህራን በተማሪዎችና በአስተዳደር መካከል የነበረው ውጥረት እንዲረግብ ጥረት በማድረጋችን በኮሌጁ ቅጽር ግቢ ከሚገኙ መኖርያዎቻችን አለአገባብ ልቀቁ ተብለናል አሉ፡፡ በኮሌጁ አስተዳደር እና በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የመማር ማስተማር ሂደቱ ዘንድሮ ብቻ ሁለት ጊዜ ተቋርጦ የቆየ ሲሆን ባለፈው…