ዜና

Rate this item
(7 votes)
በድንበር ምክንያት የሚፈጠሩ ግጭቶች ተበራክተዋል፣ አሳሳቢ ሆነዋልከሰሞኑ በጎጂ ኦሮሞ እና በኮሬ ብሔረሰቦች መካል በድንበር ምክንያት የተፈጠረ ግጭት የ13 ሰዎችን ህይወት መቅጠፉን ያስታወቀው የመድረክ አባል ድርጅት የሆነውና በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመራው ኢኮዴፓ በየጊዜው በክልሎች ድንበር የሚፈጠሩ ግጭቶች እየተበራከቱና የሰው ህይወት እየቀጠፉ…
Rate this item
(7 votes)
ኢህአዴግ 15 አንቀፆች እንዲሻሻሉ ጠይቋልፓርቲዎች ንግድ እንዲያከናውኑ ሀሳብ ቀርቧልኢህአዴግና ተቃዋሚዎች ሰሞኑን ለ2 ቀናት በዝግ ባደረጉት ድርድር የፓርቲዎች የምዝገባ አዋጅን በርካታ አንቀፆች በስምምነት ማሻሻላቸውን የሂደቱ ተሳታፊ ምንጮች ለአዲስ አድማስ አስረድተዋል፡፡አዲስ ፓርቲዎችን ለመመዝገብ በ2000 ዓ.ም የወጣው አዋጅ 573/2000 ላይ ኢህአዴግ 15 አንቀፆች…
Rate this item
(53 votes)
• የተያዙት ተጠርጣሪዎች ቁጥር 39 ደርሷል• የአ.አ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በርካታ የስኳር• ኮርሬሽን ሃላፊዎች ክስ ተመስርቶባቸዋል• መንግስት ተጨማሪ የሙስና ተጠርጣሪዎችን ማደን መቀጠሉን አስታውቋልመንግስትንና አገርን ከ1.15 ቢሊዮን ብር በላይ አሳጥተዋል ተብለው የተጠረጠሩ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ሰሞኑን ፍ/ቤት የቀረቡ…
Rate this item
(33 votes)
· የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ፣ የአ.አ.ዩ ፕሬዚዳንት፣ የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽነር ይገኙበታል ----· በቻይና፣ በአሜሪካ፣በአውሮፓ ፓርላማ --ያሉ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ሊተኩ ይችላሉከ97 ምርጫ ማግስት ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን፣ በሰብሳቢነት ሲመሩ የቆዩት ፕ/ር መርጋ በቃናን ጨምሮ፣የታወቁ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት፣ሰሞኑን በአምባሳደርነት የተሾሙ ሲሆን…
Rate this item
(5 votes)
በመላው ዓለም ከ1 ሚሊዮን በላይ ራስ ተፈሪያውያን አሉ· አስተዋፅኦ ያበረከቱ የውጭ ሀገር ዜጎችም የመብቱ ተጠቃሚ ናቸው ለኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የውጭ ሀገር ዜጎች፤ ቤተ እስራኤላውያንና የራስ ተፈሪያን እምነት ተከታዮች፤ የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ እንዲያገኙ ተወሰነ፡፡ እነዚህ የውጭ ሀገር ዜጎች፣ የትውልደ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(8 votes)
አዋጁ ለተጨማሪ ጊዜያት እንዳይራዘም ፓርቲው ጠይቋልከታወጀ 10 ወር ገደማ ያስቆጠረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከ5 ቀን በኋላ ይነሳ ይቀጥል የሚታወቅ ሲሆን ሰማያዊ ፓርቲ በበኩሉ፤የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ፣ ሐምሌ 30 እና ነሐሴ 7 ቀን 2009 ዓ.ም፣ በአዲስ አበባ ህዝባዊ ስብሰባና ሰላማዊ ሰልፍ…