ዜና

Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2009 በጀት ዓመት ካደረጋቸው አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች 31.9 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱንና ከታክስ በፊት 14.6 ቢሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ፡፡ባንኩ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተገለፀው፤ በዓመቱ በተለያዩ ዘርፎች ባደረጋቸው እንቅስቃሴዎች ከወጪ ንግድ፣ ከሃዋላ፣ ከወጪ ምንዛሪ ግዥና ሌሎች አገልግሎቶች 4.5…
Rate this item
(7 votes)
ቀድሞ የተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ቀርቶ፣ በወንጀለኛ ህጉ ይከላከሉ በሚል ፍ/ቤት ብይን የሰጠባቸው የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር፣ አቶ በቀለ ገርባ፣ “ከእስር ቢለቀቁ በድጋሚ አመፅ ሊያነሳሱ ይችላሉ” በሚል የዋስትና ጥያቄያቸው ውድቅ ተደረገ፡፡ በኦሮሚያ አካባቢዎች ከተቀሰቀሰ ህዝባዊ አመጽ ጋር ተያይዞ በፖሊስ ቁጥጥር ስር…
Rate this item
(5 votes)
በየመን የባህር ዳርቻ በህገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች 120 ኢትዮጵያውንና ሶማሊያውያን ሆን ተብሎ ከጀልባ ላይ ወደ ባህር ተጥለው 50 የሚደርሡ ሰዎች መሞታቸው የአለም መገናኛ ብዙሃንን መነጋጋሪያ ሆኗል፡፡ አለማቀፉ የስደተኞች ድርጅትን (IOM) ጠቅሶ ዘገባውን ያሠራጨው ሲኤንኤን ረቡዕ እለት ወደ የመን እያመራች ባለች…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ፤ ከአዲስ አበባ ጅግጅጋ ባለው መስመር፣ በሃረር እና በባቢሌ ከተሞች አካፋይ ላይ በመሳሪያ የታገዘ ግጭት መኖሩን በመጠቆም፣ ዜጎቹ ወደ አካባቢዎቹ እንዳይንቀሳቀሱ ትናንት አስጠንቅቋል፡፡ ኤምባሲው ባወጣው መግለጫ፣ በአካባቢዎቹ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎም መንገዱ በፀጥታ ኃይሎች መዘጋቱንና የመከላከያ ሰራዊትም…
Rate this item
(3 votes)
ከ3 መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ተመላሽ ተደርጓልእስከ 17 ዓመት የሚደርስ እስራት ተፈርዶባቸዋልሊጠናቀቅ ጥቂት ሳምንታት ብቻ በቀረው 2009 ዓ.ም ብቻ፣ በደቡብና በአማራ ክልል፣ 753 የመንግስት አመራሮች፣በሙስና ክስ ተመስርቶባቸው፣ ጥፋተኛው ሆነው በመገኘታቸው፣ እስከ 17 ዓመት በሚደርስ እስራት መቀጣታቸው የተገለጸ ሲሆን ከ3…
Rate this item
(1 Vote)
መንግስት አስፈላጊው እርዳታ እየተደረገ ነው ብሏል በኢትዮጵያ በ7 መቶ ሺህ ዜጎች ላይ የረሃብ አደጋ ማንዣበቡን ኦክስፋም ያስታወቀ ሲሆን በተለይ በሱማሌ ክልል የተፈጠረው የድርቅ ችግር፣ በርካታ ማህበራዊ ቀውሶችን እያስከተለ መሆኑ ተጠቁሟል። በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስትና አለማቀፍ ተቋማት በጋራ ባወጡት መግለጫቸው፤ የድርቅ ተረጅዎች…