ዜና
በአደጋው 140 እንስሳት ሞተዋል፤በሰብልና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል በዘንድሮ ክረምት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በመብረቃ አደጋ የ40 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን 149 እንስሳትም በዚሁ አደጋ መሞታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በሰውና በእንስሳት ላይ ከደረሰው አደጋ በተጨማሪ በሰብልና በመኖሪያ ቤቶች ላይም ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል…
Read 2715 times
Published in
ዜና
አድማስ ዩኒቨርሲቲ በቢሾፍቱ ካምፓስ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ከ500 በላይ ተማሪዎቹን ዛሬ በቢሾፍቱ ተዘራ ሲኒማ አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ ከሚመረቁት መካከል 210 ተማሪዎች በድግሪ መርሀ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ሲሆን ቀሪዎቹ 300 ተማሪዎች ደግሞ በቴክኒክና ሙያ ዘርፎች ስልጠናቸውን የተከታተሉ መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው በላከው መግለጫ…
Read 1348 times
Published in
ዜና
ለውጪ አገር ህክምና እየተባለ በተለያዩ መንገዶች የሚጠየቀው የክፍያ መጠን በእጅጉ የተጋነነ መሆኑ የተጠቆመ ሲሆን ህሙማን ተመጣጣኝ በሆነ ክፍያ ጥራት ያለው ህክምና ሊያገኙ የሚችሉበት መንገድ እንዳለ ተገለፀ፡፡ የ“ጌትዌል ሚዲካል ትራቭል” (የህክምና ጉዞ) ሥራ አስኪያጅ ዶክተር በጋሻው ባይለየን ሰሞኑን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤…
Read 1803 times
Published in
ዜና
ፖሊስ የሙስና ተጠርጣሪዎችን ንብረት እያሳገደ መሆኑን ለፍ/ቤት አስረዳከሙስና ጋር በተያያዘ የ15 ኩባንያዎችና የ210 ባለስልጣናትና ባለሀብቶች ንብረት መታገዱ የታወቀ ሲሆን ትናንት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉትን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ወንድሙን ጨምሮ የታሳሪዎች ቁጥር 54 ደርሷል፡፡ ከታገዱት ኩባንያዎች መካከል…
Read 6495 times
Published in
ዜና
· ከ10 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለመጠጥ ውሃ እጥረት ተጋልጠዋል· ችግሩን ለመቋቋም 1.25 ቢ. ዶላር ያስፈልጋልባለፈው ሚያዚያ 7.8 ሚሊዮን የነበረው የድርቅ ተረጂዎች ቁጥር በአሁን ወቅት ወደ 8.5 ሚሊዮን ከፍ ማለቱን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለአዲስ አድማስ በሰጠው መረጃ የጠቆመ…
Read 1303 times
Published in
ዜና
በቅርቡ የተደረገውን የቀን ገቢ ግብር ግመታን በመቃወም፣ አብዛኞቹ የአማራ ክልል ከተሞች በንግድ አድማ ላይ መሰንበታቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ የገለጹ ሲሆን የክልሉ መንግስት አድማውን በውይይት እያስቆምኩ ነው ብሏል፡፡የአማራ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ም/ኃላፊ፣ አቶ ፀጋዬ በቀለ፤ በአንዳንድ የክልሉ የወረዳ ከተሞች…
Read 2168 times
Published in
ዜና