ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከኢህአዴግ ጋር በድርድር ላይ ከሚገኙ ተቃዋሚዎች መካከል መኢአድ እና ኢዴፓን ጨምሮ 12 ፓርቲዎች በጋራ ተወካዮች ለመደራደርተስማምተዋል፡፡ ፓርቲዎቹ ከትናንት በስቲያ በሰጡት መግለጫ፤ አንድ ዓይነት የመደራደሪያ አጀንዳዎችን በጋራ ቀርፀው ለአደራዳሪው አካል ማስገባታቸውን ጠቁመዋል፡፡ ለድርድሩ በጋራ ለመቅረብ የተስማሙት ፓርቲዎች፡- የመላው ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፤ ከጀርመኑ ሙልባወር ኩባንያ ጋር በመተባበር የስማርት ካርድ ህትመት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ ማተሚያ ቤቱ ከዚህ ቀደም ሚስጥራዊ ህትመቶችን በወረቀትና በቀለም ቴክኖሎጂ ያከናውን እንደነበር የጠቆሙት የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ተካ አባዲ፤ በዓለማቀፍ ደረጃ በአብዛኛው ሚስጥራዊ ህትመቶች…
Rate this item
(12 votes)
· ነፃ ያልወጣ ህዝብ ግንኙነት፣ መረጃ በነፃነት ሊሰጥ አይችልም -የ“ሰንደቅ” አዘጋጅ· መንግሥትን ሲያብጠለጥሉ ለሚውሉ ሚዲያዎች እንዴትየዲሞክራሲ ፈንድ ይሰጣል? - የብሮድካስት ባለስልጣን ኃላፊ· “የመንግሥት ኃላፊዎች ከግል ሚዲያዎች ይሸሻሉ” - ጥናት· በግል ሚዲያ የውይይት መድረክ፣ “ቃና” እንዲታገድ ተጠየቀ· መንግስት፤ ለማገድ የሚያስችል የህግ…
Rate this item
(10 votes)
በኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ያህል የቡና አምራች ገበሬዎች ህይወት፤ በዓለም ሙቀት መጨመር ሳቢያ ለአደጋ መጋለጡን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ በአፍሪካ በቡና አምራችነት ቀዳሚ የሆነችውና በዓለም በ5ኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ፤ በአሁን ወቅት 15 ሚሊዮን ያህል የቡና አምራች ገበሬዎቿ ከሙቀት መጨመር ጋር በተያያዘ፣ የቡና…
Rate this item
(10 votes)
አዲሱን አመት በልዩ መርሃ ግብር ለመቀበል መዘጋጀቱን የገለፀው መንግስት፤ አጋጣሚው ባለፉት አስር አመታት የነበሩብንን ድክመቶችና ጥንካሬዎች ለመገምገም መልካም እድል ይፈጥራል ብሏል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገር ሌንጮ፤ መንግስት አዲሱን የ2010 ዓ.ም ከሌላው ጊዜ በተለየ ሁኔታ ለመቀበል ያወጣውን…
Rate this item
(7 votes)
በውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል የሚካሄደው “ጳጉሜን ለጤና” የተሰኘው አመታዊው ነፃ የምርመራ አገልግሎት የፊታችን ረቡዕ ይጀምራል፡፡ማዕከሉ በተለያዩ ህመሞች ተይዘው የኤምአርአይ፣ የሲቲስካንና የአልትራሳውንድ ምርመራዎች በሃኪም ታዞላቸው በገንዘብ እጦት ምክንያት ምርመራውን ማካሄድ ላልቻሉ ህሙማን ነፃ የምርመራ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ በዚሁ “ጳጉሜን ለጤና” በተባለው ፕሮግራም ተጠቃሚ…