ዜና

Rate this item
(15 votes)
*ፖለቲካዊ ችግሮች *የፌደራሊዝም አደረጃጀት *የሃይማኖት ተቋማት ሚና*ምሁራን፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች ይሣተፋሉ*ህዝባዊ ውይይቱ ለአንድ ወር የሚዘልቅ ነው ተብሏል ሰማያዊ ፓርቲ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት!” በሚል መሪ አጀንዳ በአዲስ አበባ ለአንድ ወር የሚዘልቅ አለማቀፍ ህዝባዊ የውይይት መድረክ ማዘጋጀቱን በተለይ ለአዲስ አድማስ በሰጠው…
Rate this item
(13 votes)
በድርድሩ የተነሳ በኢዴፓ አመራሮችም መካከል ውዝግብ ተፈጥሯል መኢአድ ከኢህአዴግ ጋር የሚያደርገውን ድርድር ማቋረጥ አለበት የሚል አቋም የያዙት የፓርቲው ዋና ፀሐፊና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አዳነ ጥላሁን፤ ራሳቸውን ከፓርቲው የሃላፊነት ቦታዎች ማግለላቸውን በተለይ ለአዲስ አድማስ አስታወቁ፡፡ ድርድር በሁለት ተመጣጣኝ የሃይል ሚዛን…
Rate this item
(22 votes)
”የጸጥታ ሃይሎችና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና” በምክንያትነት ተጠቅሰዋልየዓመቱ ሦስተኛው ወር ህዳር ቢገባደድም በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ብዙዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም መደበኛ ትምህርት በወጉ አልተጀመረም። በሃረማያ፣ ጅማ፣ አምቦና አርሲ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ መመዘኛ ፈተና በመቃወምና “የፀጥታ ሃይሎች ግቢያችንን ለቀው ይውጡ” በሚል…
Rate this item
(18 votes)
በየቀኑ ከ1ሺ በላይ “ህገ ወጥ” ዜጎች በቁጥጥር ሥር ይውላሉየሣኡዲ አረቢያ መንግስት ህገ ወጥ ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን ማሰር የጀመረ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ከሳኡዲ መንግስት ጋር ባደረገው ምክክር ከ1300 በላይ የሚሆኑት ጉዳት ሳይደርስባቸው ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ አድርጌያለሁ ብሏል፡፡ ግማሽ ሚሊዮን የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(51 votes)
“የአባይ ውሃ ለግብፃውያን የሞት ሽረት ጉዳይ ነው” ግብጽ በህዳሴው ግድብና በአባይ ውሃ ላይ የምታደርገው እንቅስቃሴ አገራቱ የተፈራረሙትን ስምምነቶች የሚጥሱ ናቸው ያለው የኢትዮጵያ መንግስት፤ የግብፅ መገናኛ ብዙኃን በጉዳዩ ዙሪያ የሚያቀርቡት ዘገባም እንዳስቆጣው ተገለጸ፡፡ የግብፅ መንግስት፤በኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ከሱዳንና ከኢትዮጵያ ጋር…
Rate this item
(21 votes)
የኢትዮጵያ መንግስት የፀረ ሽብር ህጉን የሚጠቀምበት መንገድ በእጅጉ እንደሚያሳስባቸው የገለፁት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሣደር፤ በሽብርተኝነትና የፖለቲካ አመለካከትን በማንፀባረቅ መካከል ልዩነት መበጀት አለበት ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሥራ ከጀመሩ 6 ሣምንታት ያስቆጠሩት አምባሳደር ማይክል ሬነርን ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ከትላንት በስቲያ ባደረጉትቃል ምልልስ፣…