ዜና

Rate this item
(3 votes)
 ምርጫ ቦርድ ከ4 የቀድሞ አመራሮች ጋር “መርህ አልባ” ግንኙነት ፈጥሯል ብለዋል በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እውቅና የለውም የተባለው የእነ ልደቱ አያሌው የኢዴፓ አመራር ቡድን፣ በፓርቲው ውስጥ የተፈጠረውን አለመግባባት አስመልክቶ ፓርላማው ጣልቃ እንዲገባ ጠየቀ፡፡ አመራሩ እንዴት ወደ ፓርቲ ስልጣን እንደመጣ የፓርቲውን ህገ…
Rate this item
(6 votes)
ለፈረሰው የለገጣፎ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ-ክርስቲያን 3ሺ ካ.ሜ ቦታ ተፈቀደ ከ8 ወራት በፊት ህገ ወጥ ግንባታ ነው፣ በሚል በመንግስት ግብረ ኃይል እንዲፈርስ ለተደረገው የለገጣፎ ለገዳዲ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን መስሪያ 3 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ የተሰጠ ሲሆን፤ በዚሁ ሳቢያ…
Rate this item
(1 Vote)
· ለዝግጅቱ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰሩ ጥናቶች ተመርጠዋል · ቴዲ አፍሮ በፕሮግራሙ ላይ እንዲያቀነቅን ይጋበዛል ተብሏል · በስማቸው ፋውንዴሽን ወይም ቋሚ ሙዚየም ለመገንባት ታቅዷል የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ 150ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ በጎንደር ዩኒቨርሲቲና በተባባሪ አካላት ትብብር በተለያዩ ዝግጅቶች ከሚያዝያ 2 -…
Rate this item
(6 votes)
 በ11 ሚ. ዶላር ወጪ ስምንት ዘመናዊ የመድሃኒት ማቃጠያ ሥፍራ ሊገነባ ነው ከተለያዩ የዓለም አገራት በግዥና በእርዳታ ከሚገኙት መድሃኒቶች መካከል 500 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ መድሃኒት በየዓመቱ እንደሚቃጠል ተገለፀ፡፡ የመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ባዘጋጀው አውደ ጥናት ላይ የኤጀንሲው የመድሃኒትና…
Rate this item
(0 votes)
ከተመሰረተ 81 ዓመታት ያስቆጠረው አዋሽ ወይን አክሲዮን ማህበር፣ በቅርቡ ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች የ40 ቶን (400 ኩንታል) በቆሎና የ100 ሺህ ብር ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ኩባንያው ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣትም የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ቀርፆ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተገልጿል።ኩባንያው ጥር 6 ቀን 2010 ዓ.ም 400…
Rate this item
(17 votes)
 - “የኮንሰርት ጥያቄውን በታላቅ አክብሮት ተቀብለነዋል” - የክልሉ መንግስት - “ስለፍቅር፣ ስለአንድነት፣ ስለኢትዮጵያዊነት የሚቀነቀንበት ነው” “ኢትዮጵያ” የተሰኘውን 5ኛ አልበሙን በቅርቡ ለህዝብ ያቀረበው ዝነኛው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ)፤ “ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር” የተሰኘ የሙዚቃ ኮንሰርት በጥምቀት ማግስት እሁድ በባህር ዳር እንደሚያቀርብ…