ዜና
Tuesday, 13 March 2018 12:53
ዎርልድ ሬሚት በቀላልና ርካሽ ዋጋ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ እያስተላለፈ መሆኑን አስታወቀ
Written by Administrator
ከግንባር ቀደም ዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ዎርልድ ሬሚት፣ ኒውዮርክ የሚገኙ 9 ሺህ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች በፈጣንና ዝቅተኛ ዋጋ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ እንዲልኩ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፣ ጊዜ ውድ በሆነበት የአሜሪካ (የውጭ አገር) ኑሮ፣ ደንበኞች ወደ…
Read 6466 times
Published in
ዜና
Tuesday, 13 March 2018 12:52
“የሁከትና ብጥብጥ ተሳታፊዎችን በቁጥጥር ስር እያዋልኩ ነው” - ኮማንድ ፖስት
Written by Administrator
“የእስረኞች መለቀቅ በበጎ የሚታይ ነው፤ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ግን አሳሳቢ ነው” - የተመድ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በሁከትና ብጥብጥ የተሳተፉ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እያዋለ መሆኑን የገለጸው ኮማንድ ፖስቱ፤ በሀገሪቱ አሁን የሚደረገው ተቃውሞ የቀለም አብዮት መልክ እየያዘ መምጣቱንና የመንግስት ስልጣን በሃይል ለመያዝ…
Read 6246 times
Published in
ዜና
አሜሪካ- በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፣ ሩሲያ- በኒውክሌር ማብልያ፣ አረብ ኤምሬትስ- በወደብ አጠቃቀም አተኩረዋል ባሳለፍነው ሳምንት አዲስ አበባ የሦስት አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን ተቀብላ አስተናግዳለች። የተባበሩት አረብ ኤምሬት፣ የአሜሪካና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሮች፡፡ ሳምንቱ በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስፍራ ያለው ነው…
Read 4817 times
Published in
ዜና
• “ኮማንድ ፖስቱ የተለጠጠ ሥልጣን ተሰጥቶታል” ለ6 ወር የሚተገበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ2/3ኛ ድምፅ የፀደቀ ሲሆን የአዋጁን ድንጋጌዎች ተላልፎ የተገኘ እስከ 5 ዓመት በሚደርስ እስራት ይቀጣል ተብሏል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በ346 ድጋፍ፣በ88 ተቃውሞና በ7 ድምጸ ተአቅቦ ጸድቋል…
Read 8008 times
Published in
ዜና
ባሣለፍነው ሣምንት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የኢህአዴግ ሊቀ መንበርነት ምርጫ ላልተወሠነ ጊዜ መራዘሙን ምንጮች ለአዲስ አድማስ የጠቆሙ ሲሆን አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ስልጣን እንደሚለቁ መግለፃቸውን ተከትሎ ግምገማ ሲያካሂዱ የሰነበቱት ደኢህዴን፣ ኦህዴድ እና ብአዴን የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው የመመረጥ እኩል ዕድል እንዳላቸው ታውቋል፡፡ህውኃት ለሊቀመንበርነት…
Read 11634 times
Published in
ዜና
ኢራፓ ለፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት ጉባኤ ሊያዘጋጅ ነው የአራት ድርጅቶች ህብረት የሆነው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ፤ ከገዥው ፓርቲ ጋር አስቸኳይ የሃገር አድን ድርድር እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ በበኩሉ፤ (ኢራፓ) በበኩሉ ኢህአዴግን ጨምሮ ከ35 በላይ ፓርቲዎች የሚሳተፉበት የብሔራዊ መግባባት ውይይት…
Read 6446 times
Published in
ዜና