ዜና

Rate this item
(14 votes)
ከትናንት በስቲያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሾሙት ሚኒስትሮች፣ በጠቅላይ ሚኒስትሩ መመሪያና በህግ አግባብ የተሰጣቸውን ኃላፊነት ለመወጣት እንደሚጥሩ ገለፁ፡፡አዲሱ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ ለአዲስ አድማስ በሰጡት ቃለ ምልልስ፤ በአገሪቱ አለ የሚባለው የፍትህ መጓደልና አግባብ ያልሆኑ አካሄዶች የሚፈጠሩት ከህግ…
Rate this item
(4 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ አዲሱ ካቢኔ ህዝቡ የሚያነሳውን ጥያቄ ለመመለስና እየታየ ያለውን የመልካም አስተዳደር ችግር ለመቅረፍ ጠንክሮ መስራት እንዳለበት አሳሰቡ፡፡ከትናንት በስቲያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የስድስት ነባርና የአስር አዳዲስ ሚኒስትሮች ሹመት ባስፀደቁበት ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ በአሁኑ ወቅት ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን…
Rate this item
(0 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሰሞኑን ያደረጉት የካቢኔ ሹመት ሙያና ሙያተኞችን ያገናኘ አይደለም ያሉት ተቃዋሚዎች፤ ሹመቱ የሚያሳየው ኢህአዴግ አሁንም ከራሱ አጥር መውጣት እንዳልቻለ ነው ብለዋል፡፡ ዶ/ር አብይ ከትናንት በስቲያ ለአዲስም ሆነ ለነባር ሚኒስትሮቻቸው ጠበቅ ያለ የሥራ መመሪያ መስጠታቸው የሚታወቅ ሲሆን…
Rate this item
(16 votes)
በጅግጅጋ--አምቦ---መቀሌ --- ከህዝብ ጋር ተገናኝተዋል በአዲስ አበባ ከወጣቶችና ከባለሃብቶች ጋር ይወያያሉ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ ወደ ሥልጣን የመጡት በ“ሰላም” ዘመን አይደለም። አገር በቀውስ ማዕበል በምትናጥበት፣ ሚሊዮኖች ከቀዬአቸው በተፈናቀሉበት፣ ዘረኝነት በእጅጉ በናኘበት፣ አንድነት በመነመነበት፣ ሙስና በናጠጠበት፣ የጥላቻ ፖለቲካ በነገሰበት…
Rate this item
(12 votes)
 · አርቲስቶች የዶ/ር አብይ አመራር ላይ ተስፋ ጥለዋል · “ደም ሳንቀባባ በሃሳብ ተስማምተን፣ የመሸናነፍ ባህል ልናዳብር ይገባል” - ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ · “የጠ/ሚ ትልቁ ፈተና፤ አገሪቱን መምራት ሳይሆን ኢህአዴግን መምራት ነው- ዶ/ር መረራ ጉዲና አዲሱ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ በውጭ…
Rate this item
(3 votes)
”ዶ/ር አቢይ፤ ሃገሪቱን ወደ እውነተኛ ዲሞክራሲ ለማሸጋገር ድፍረት ይኖራቸዋል ብዬ አምናለሁ”- አና ጎሜዝ *ዳግም ታስረው የነበሩት እነ እስክንድር ነጋ ሃሙስ ተፈተዋል አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ሰላምና መግባባትን መፍጠር በሚያስችል መልኩ የፖለቲካ እስረኞችን በመልቀቅና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማንሳት፣የመንግሥት ስራቸውን እንዲጀምሩ…