ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ታዋቂውን የልብ ሃኪምና የአዲስ የልብ ህክምና ማዕከል ባለቤት ዶ/ር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ የ62 ተከሳሾች ክስ ትናንት ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ ከቂሊንጦ ቃጠሎ ጋር በተያያዘ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ በፍ/ቤት ከተበየነባቸው 38 ተከሳሾች መካከል 26ቱ ክሳቸው…
Rate this item
(6 votes)
አስክሬናቸው ረቡዕ ጠዋት አዲስ አበባ ይደርሳል ታዋቂው የጋዜጠኝነት እና የፊልም ጥበብ ምሁሩ ፕሮፌሰር አብይ ፎርድ በ83 ዓመታቸው ህክምናቸውን ሲከታተሉ በቆዩበት አሜሪካን ሃገር ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን አስክሬናቸው ረቡዕ ጠዋት አዲስ አበባ ደርሶ የቀብር ስነ ስርዓታቸውም የቤተሰባቸው መካነ መቃብር በሚገኝበት…
Rate this item
(5 votes)
 ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገቡ ነው የተባሉት ከሰሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሃገራት የውጪ ብድር መጠን እየጨመረ መምጣቱን ያስታወቀው ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፤ የኢትዮጵያና የዛምቢያ የውጪ እዳ መጠን አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ብሏል፡፡ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሃገራትን የውጪ ብድር አወሳሰድና…
Rate this item
(5 votes)
በሽብር ወንጀል የዕድሜ ልክ ፍርደኛ ሆነው፣ በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በተመለከተ በዛሬው ዕለት ውይይት እንደሚያደርግ የገለፀው “ሰማያዊ” ፓርቲ፤ ነገ ደግሞ “የግጭት አፈታት ገንቢ አስተዋፅኦዎች” በሚል ርዕስ በሚቀርብ ጥናት ላይ ውይይት እንደሚያካሄድ አስታውቋል፡፡ በእስር ላይ የሚገኙት የ“ግንቦት 7” አመራር…
Rate this item
(17 votes)
 · ዛሬ በባሌ ሮቤ ስቴዲየም ንግግር ያደርጋሉ፤ ህዝብ ያወያያሉ · ኢትዮጵያ በሱዳን ወደብ ባለድርሻ እንድትሆን ስምምነት ተፈረመ · በሱዳን ታስረው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ይፈታሉ ተባለ በሱዳን የሁለት ቀናት ጉብኝት ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ ኢትዮጵያ በሱዳን ወደብ ባለድርሻ እንድትሆን ባቀረቡት…
Rate this item
(6 votes)
 በአገሪቱ 3 የአማርኛ ጋዜጦች ብቻ ቀርተዋል የኢትዮጵያ ፕሬስ እንደ አጀማመሩ ቢሆን ዛሬ የት በደረሰ ነበር ብለው ይቆጫሉ - የነፃ ፕሬስ አቀንቃኞች፡፡ በሁለት አስርት ዓመታት ጉዞው ፕሬሱ ከማበብ ይልቅ ደብዝዟል፡፡ ከ100 በላይ የነበሩት የግል ፕሬስ ውጤቶች፤ ዛሬ በጣት የሚቆጠሩ ሆነዋል፡፡ አሁን…