ዜና

Rate this item
(3 votes)
በወልዲያ ለተገደሉ 7 ዜጎች ተጠያቂ የሆኑ አካላት ለፍርድ እንዲቀርቡ መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲዎች የጠየቁ ሲሆን ግድያዎችንና የዜጎችን መፈናቀል ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያዘጋጁ አስታውቀዋል፡፡ ፓርቲዎቹ ጉዳዩን አስመልክቶ በጽ/ቤታቸው ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ፤ ጥር 12 ቀን 2010 ዓ.ም በወልድያ ከተማ የቅዱስ ሚካኤልን…
Rate this item
(1 Vote)
ኢራፓ ከድርድሩ ሙሉ ለሙሉ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ መኢአድ እና ኢዴፓን ጨምሮ በጋራ ከገዥው ፓርቲ ጋር ለድርድር የቀረቡ 11 ፓርቲዎች፤ በድርድሩ ቀጣይነት ላይ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጡ ሲሆን ኢራፓ በበኩሉ ከድርድሩ ሙሉ ለሙሉ ራሱን አግልሏል፡፡ አስራ አንዱ ፓርቲዎች ከፀረ ሽብር አዋጁ 4…
Rate this item
(4 votes)
በ7 ዓመት ውስጥ 85 ጋዜጠኞች ተሰደዋል የኢትዮጵያ መንግስት የዜጎቹን የሰብአዊ መብት አያያዝ እንዲያሻሽል የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች የጠየቁ ሲሆን ሰሞኑን በወልድያ የተፈፀመው ግድያም በገለልተኛ ወገን እንዲጣራ ጠይቀዋል፡፡ የፈረንጆች ያለፈው ዓመትን የኢትዮጵያ አክራሞት የዳሰሰው የሂውማን ራይትስ ዎች…
Rate this item
(5 votes)
በቅርቡ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር የተለቀቁት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ከሆኑት አምባሳደር ቫግነር ጋር መወያየታቸው ታውቋል፡፡ ዶ/ር መረራና አምባሳደር ቫግነር በጀርመን ኤምባሲ ጽ/ቤት ሐሙስ ባካሄዱት ውይይት፤ በሀገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮችና በእስረኞች መፈታት በስፋት…
Rate this item
(1 Vote)
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዓለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) ጋር በመተባበር፣ 21 ኢትዮጵያውያንን ከሊቢያ ወደ ሃገር ቤት ማስመለሱን ያስታወቀ ሲሆን 45 ኢትዮጵያውያንም ወደ አገራቸው ለመመለስ ተዘጋጅተዋል ብሏል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ለአዲስ አድማስ ባደረሰው መግለጫው፤ከተመለሱት 21 ኢትዮጵያውያን መካከል 16ቱ ሴቶች…
Rate this item
(5 votes)
 “የፖለቲካ ምህዳሩን ማስፋት ከተፈለገ የኛ መፈታት ብቻ በቂ አይደለም” ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር የተለቀቁት አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና ቡራዩ “አሸዋ ሜዳ” አካባቢ በሚገኘው የመኖሪያ ቤታቸው፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ደማቅ አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን ከእሳቸው ጋር 13 የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራሮች መለቀቃቸው…
Page 3 of 223