ዜና

Rate this item
(5 votes)
በቅርቡ ወደ ሃገር ውስጥ የተመለሡትን የፖለቲካ ድርጅቶች ጨምሮ ከ65 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሣተፉበት ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ መግባባትና እርቀ ሠላም ጉባኤ የፊታችን ሐሙስ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በሃገር ውስጥ እና በውጭ ሃገር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፖለቲካ ድርጅቶች በጋራ ስለ ብሄራዊ መግባባትና…
Rate this item
(9 votes)
 የህገ መንግስቱ አንቀፅ 39 በአስቸኳይ እንዲሰረዝ መኢአድ ጠየቀ በሶማሌ ክልል ለበርካታ ዜጎች ህይወት መጥፋት ምክንያት በሆነው የሰሞኑ ግጭት የተሳተፉ የመንግስት ባለሥልጣናት በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ ሰማያዊ ፓርቲ የጠየቀ ሲሆን መኢአድ በበኩሉ፤ በሃገሪቱ ለሚፈጠሩ መሠል ግጭቶች ምክንያት ነው ያለው የህገ መንግስቱ አንቀፅ…
Rate this item
(6 votes)
በሪል እስቴት ግንባታ ላይ የተሠማራው “ፍሊንትስቶን ሆምስ”፣ በአማራ ክልል ደሴ ከተማ ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን የልህቀት የአዳሪ ት/ቤት ለክልሉ ትምህርት ቢሮ አስረከበ፡፡ የልህቀት ት/ቤቱ በ2010 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያመጡ 100 ተማሪዎችን በ2011…
Rate this item
(12 votes)
 በግጭት ውስጥ የሰነበተው የሶማሌ ክልል፣ የፀጥታ ጉዳይ፣ ከፌደራል የፀጥታ አካላትና ከክልሉ ልዩ ኃይል በተውጣጣ ልዩ ኮማንድ ፖስት እንዲጠበቅ ተወሰነ፡፡ ከፌደራል ፖሊስ፣ ከመከላከያ ሰራዊትና ከክልሉ ልዩ ፖሊስ የተውጣጣውና ትናንት ከሰዓት ስራውን በይፋ የጀመረው ኮማንድ ፖስት፤ በደቡብ ምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር…
Rate this item
(4 votes)
 የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች የትረስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤት መቋቋሙን የጠቆመው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅ/ቤት፤ ዕውቅ ዳያስፖራ ምሁራንን ጨምሮ ተሰሚነት ያላቸው ግለሰቦችን ያካተት 15 አባላት ያሉት ኮሚቴ ተደራጅቶ ሥራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ በመላው አለም 3 ሚሊዮን ያህል ዳያስፖራዎች ይኖራሉ ተብሎ እንደሚገመት የጠቆመው ፅ/ቤቱ፤ ጠ/ሚኒስትር…
Rate this item
(3 votes)
“በአንድ ስብሰባ እስከ 15 ሺህ ህዝብ እየተሳተፈ ነው” ከተመሰረተ ሦስት ወራትን ብቻ ያስቆጠረው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፤ በአማራ ክልልና በሌሎች ዋና ዋና ከተሞች ህዝባዊ ውይይቶችን እያደረገ መሆኑን ገልፆ፤ በውይይት መድረኮቹ በአማካይ ከ10 ሺህ እስከ 15 ሺህ የሚደርስ ህዝብ እየተሳተፈ ነው…