ዜና

Rate this item
(0 votes)
 የምርጫ 97” ቀውስን ተከትሎ፣ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በአዲስ አበባ፣ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች የተገደሉ የመብት ጠያቂ ሰማዕታትን የሚዘክር መርሃ ግብር፣ ምሁራንና ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ዛሬ ጠዋት በመኢአድ ቢሮ ይካሄዳል፡፡ ይህን “ዝክረ ሰማዕታት” ያዘጋጁት የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና…
Rate this item
(0 votes)
ከ6 ወር በኋላ “ሸገር ዳቦ”ን ለገበያ ያቀርባል በሰዓት 80ሺህ ዳቦ የማምረት አቅም ያለው የዳቦ ፋብሪካ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የተጣለ ሲሆን ፋብሪካው ከ6 ወር በኋላ ሲጠናቀቅ፣ “ሸገር ዳቦ” እያመረተ ለገበያ ያቀርባል ተብሏል፡፡ የፋብሪካውን ግንባታ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ አባል የሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽን…
Rate this item
(7 votes)
“እኒህ እናት ዕድለኛ እናት ናቸው፤ ለምን እንደተፈጠሩ የሚያውቁ፣ ሰው ሆነው ሰውን ያዳኑ፣ ከዘር በላይ ከቀለም በላይ፣ ከጾታ በላይ፣ ሰውነት ሰው ለማዳን መዋል እንደሚችል ያስተማሩን ጀግና ሰው ናቸው፡፡ ጀግንነት ሰው መሆን፣ ጀግንነት ሰው ማዳን እና ጀግንነት ለተረሱት መቆም መሆኑን እኒህ ሴት…
Rate this item
(5 votes)
በምዕራብ ወለጋ በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት 6 ሰዎች ተገደሉ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ አካባቢ ባለፈው ረቡዕ በታጣቂ ቡድኖች በደረሰ የቦንብ ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸው የተገለፀ ሲሆን በአካባቢው የመከላከያ ሠራዊቱ እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ ማየሉን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ተቋም አስታውቋል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
ባለፉት ሁለት አመታት በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች በተከሰቱ ግጭቶች ከተፈናቀሉ 3 ሚሊዮን ዜጐች መካከል 1.9 ሚሊዮን ያህሉ ወደ ቀዬአቸው መመለሳቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ተቋም ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ከየዞኑ ባሰባሰበው መረጃ መሰረት ከምዕራብ ወለጋ ከተፈናቀሉት መካከል 97 በመቶ…
Rate this item
(4 votes)
አንድ ኩንታል ጤፍ 3ሺ 300 ብር ደርሷል ጤፍን ጨምሮ የመሠረታዊ ሸቀጦች ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ በከፍተኛ መጠን የናረ ሲሆን በስንዴ ዱቄት እጥረት ሳቢያም ዳቦ ቤቶች መቸገራቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ላለፉት ሶስት አመታት እምብዛም ጭማሪ አሳይቶ የማያውቀው የጤፍ ዋጋ፤ ከአንድ ወር ወዲህ…