ዜና

Rate this item
(0 votes)
* መገናኛ ብዙኃን ከችግር ፈጣሪነት ወጥተው ፖለቲካውን መምራት አለባቸው ተብሏል የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር፤ "Media Polarization; How Editorial Policy Counteracts Polarization in the News Media" በሚል ርዕስ፣ በመገናኛ ብዙኃን ዋልታ-ረገጥነት ዙሪያ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ሳምንታዊ የቁርስ ላይ ውይይቱን አካሄደ።የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን…
Rate this item
(2 votes)
በሰሜናዊው የአገሪቱ ክፍል በትግራይ ሀይሎችና በፌደራል መንግስቱ መካከል ተካሂዶ በነበረው ጦርነት ህይወታቸው ያለፉ ተዋጊዎችን ለመዘከር በትግራይ ክልል በጥቅምት ወር መጀመሪያ የሦስት ቀናት ሀዘን እንደሚታወጅ፣ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ጀኔራል ታደሠ ወረደ ሰሞኑን በክልሉ ለሚገኙ ጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል።…
Rate this item
(2 votes)
- የአውሮፓ ህብረት፣ የመርማሪ ቡድኑ የሥራ ጊዜ እንዲራዘም የሚያስችል ረቂቅ ሃሳብ አለማቅረቡ ተኮንኗል በኢትዮጵያ የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን እንዲመረምር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የተቋቋመው የባለሞያዎች ቡድን የምርመራ ጊዜ እንዲያራዝም በበርካታ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች በተደጋጋሚ ጥሪ ሲደረግ ቢቆይም፣…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ በሰው ልጅ ላይ የሚፈጸሙ አስከፊ ወንጀሎች እየተባባሱ መቀጠላቸውና አገሪቱ በከፍተኛ ደረጃ አስጊ በሆነ የደኅንነት ስጋት ላይ እንደምትገኝ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ የባለሙያዎች ቡድን አስታወቀ። ቡድኑ ባወጣው አዲስ ሪፖርት፤ በተለይ በትግራይ፣ በአማራ፣ በኦሮሚያና በአፋር ክልሎች ያለው ሁኔታ በእጅጉ…
Rate this item
(0 votes)
የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ከሚያቀርቡ ታላላቅ የሞባይል አምራች ኩባንያዎች አንዱ የሆነው አይቴል ሞባይል፤ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን የተለያዩ የትምህርትና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር አስረክቧል፡፡ አይቴል ሞባይል “ሁሌም ፍቅር” (Love Always) የሚል መርህ በማንገብ፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የአፍሪካ…
Rate this item
(0 votes)
ለስደተኞች ብቻ መስጠት ጀመረበኢትዮጵያ 20ሚ. ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ ተብሏል በኢትዮጵያ ለረጅም ዓመታት ሰብአዊ እርዳታዎችን በማቅረብ በቀዳሚነት የሚታወቀው የአሜሪካ ዓለማቀፍ ተራድዖ ድርጅት (ዩኤስአይዲ) ፤ ለተረጂዎች የታለመውን የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ከታለመለት ዓላማ ውጪ ውሏል በማለት በመላ አገሪቱ ለወራት አቋርጦት የነበረውን የምግብ ዕርዳታ…