ዜና

Rate this item
(6 votes)
 ፌስቡክ በአማርኛ የሚሰራጩ መልዕክቶች የምትቆጣጠር ኢትዮጵያዊት ቀጥሯል በአሜሪካ ተቀምጠው የጥላቻ ንግግር የሚያሠራጩ ኢትዮጵያውያንን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጐች ም/ቤት ያስታወቀ ሲሆን፤ ትልቁ የማህበራዊ ሚዲያ ፌስ ቡክ በበኩሉ፤ በአማርኛ ቋንቋ የሚሠራጩ የጥላቻ ንግግሮችን ለመቆጣጠር ኢትዮጵያዊት የአማርኛ ቋንቋ አርታኢ…
Rate this item
(6 votes)
በአዳዲስ የቢዝነስና የስራ ፈጠራ ሃሳቦች አፍላቂነታቸውና በፈር-ቀዳጅ ኢንቨስተርነታቸው በሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ኢኮኖሚስትና ባለሃብት በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ የሕይወት ታሪክና ስራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥነውና በደራሲና ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው የተጻፈው “የማይሰበረው - ኤርሚያስ አመልጋ” የተሰኘው የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ በገበያ ላይ ይውላል፡፡አጠቃላይ ዝግጅቱ…
Rate this item
(2 votes)
 “አገሪቱም ሆነ ፓርቲዎች ለምርጫው አልተዘጋጁም” በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ የለውጥ እርምጃዎችና መጪ ሁኔታዎች ላይ አተኩሮ በፎረም ፎር ስተዲስ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡ ምሁራን መጪው አገራዊ ምርጫ መራዘም እንዳለበት ገለፁ፡፡ “ዲሞክራሲያዊ የለውጥ ጉዞ በኢትዮጵያ፤ የለውጥ እርምጃዎች አንድምታዎቻቸው እና አማራጮቻቸው” በሚል…
Rate this item
(0 votes)
“ከተጐጂ ቤተሰቦች ተቃውሞ ገጥሞታል ቦይንግ ኩባንያ በኢትዮጵያና በኢንዶኔዥያ የአውሮፕላን አደጋዎች ህይወታቸው ላለፈ የአደጋው ተጐጂ ቤተሰቦች የ100 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ ያስታወቀ ሲሆን የተጐጂ ቤተሰቦችና ጠበቆች ግን ገንዘቡ በቂ አይደለም ሲሉ ተቃውመዋል፡፡ ኩባንያው፤ ቦይንግ 737 ማክስ 8 የተሰኘው የአደጋው መንስኤ የሆነው…
Rate this item
(1 Vote)
በህዝብ ተቃውሞና መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ ወደ ስልጣን የመጣው የዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአመራር ቡድን ለውጡን እየመራሁ፣ የሀገሪቱን የዲሞክራሲ የሽግግር ሂደት አሳልጣለሁ ብሎ ቃል ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ውጤታማ ተግባራትን አከናውኗል፡፡ እነዚህ ውጤታማ ተግባራት በአንፃሩ፤ በተለያዩ ተግዳሮቶች የተፈተኑ፣ የበርካቶችን ክቡር ህይወትም ያሣጡ…
Rate this item
(13 votes)
 የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ነው ከተባለውና የአማራ ክልል አመራሮችንና የመከላከያ ኢታማዦር ሹምና ባልደረባቸውን ህይወት ካሣጣው ክስተት ጋር በተገናኘ በባህርዳርና በአዲስ አበባ ከ250 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት በባህርዳር ከተማ በስብሰባ ላይ ነበሩ…