ዜና

Rate this item
(7 votes)
የፓርቲው ፕሬዚዳንትና ምክትሉ ይመረጣሉ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ከ10 ሺህ በላይ አባላት መመዝገቡን ያስታወቀው ‹‹ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ›› (ባልደራስ)በነገው እለት መስራች ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሂዳል፡፡ በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሚመራው ‹‹ባልደራስ›› በነገው ዕለት በአዲስ አበባ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፅ/ቤት ውስጥ በሚያካሂደው…
Rate this item
(2 votes)
በኮሮናቫይረስ በከፍተኛ ደረጃ በተጠቃችው የቻይና ውሃን ግዛት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች፣ መንግስት ወደ ሀገራቸው እንዲመልሳቸው ቢማፀኑም ምላሽ የሚሠጣቸው አካል ማጣታቸውን አስታወቁ፡፡ ተማሪዎቹ በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ መድረኮችና በመገናኛ ብዙኃን ባስተላለፏቸው መልዕክቶች፣ በየዩኒቨርስቲያቸው ማደሪያ ክፍሎች ተዘግቶባቸው ላለፉት 15 ቀናት መውጣትና መንቀሳቀስ እንዳልቻሉ ጠቁመዋል::…
Rate this item
(6 votes)
ጣቢያው በዘገባዎቹ የቤተ ክርስቲያኒቱን ስም አጉድፏል ተብሏል ጴጥሮሳውያን ህብረት የተሰኘውና ለቤተ ክርስቲያን መብት መጠበቅ እንደሚሟገት የገለፀው ማህበር፤ የኦኤምኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ክስ ማቅረቡን ገለፀ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጴጥሮሳውያን የቤተ ክርስቲያን ክብርና መብት አስጠባቂ ህብረት ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፣ ለሠላም…
Rate this item
(2 votes)
“እሳትን በእሳት ለማጥፋት መሞከር ነበልባሉን ያብሰዋል እንጂ እሳቱን አያጠፋውም” በ2010 የተደረገውን የመንግስት ለውጥ ተከትሎ በተቀሰቀሱ ግጭቶች በርካታ ወገኖች ለሞት፣ ለአካል ጉዳትና ለስደት ከተዳረጉባቸው አካባቢዎች አንዱና ዋንኛው ነው፤ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፡፡ በዚህ ክልል በ2010 መጨረሻና በ2011 መግቢያ ወራት ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከአለም ሀገራት ጋር ያላትን መጠነ ሰፊ ዲፕሎማሲያዊና የንግድ ግንኙነት በዝርዝር ያስረዳል የተባለ ደብዳቤ በእንግሊዝ ሀገር ብሪትሽ ላይብረሪ ውስጥ ተደብቆ መገኘቱን ላይብረሪው አስታውቋል፡፡ ደብዳቤው በ1622 አካባቢ፣ በአፄ ሱስንዮስ ዘመነ መንግስት፣ ኢትዮጵያ ምን መልክ እንደነበራት ግንዛቤ የሚሰጥ…
Rate this item
(13 votes)
- ቫይረሱ በተቀሰቀሰበት ከተማ ከ300 በላይ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች አሉ - ኬኒያን ጨምሮ 5 የአፍሪካና በርካታ አገራት ወደ ቻይና በረራ አቁመዋል - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ ቀጥሏል - በሽታው የወቅቱ አሳሳቢ የምድራችን የጤና ስጋት ተብሏል የዓለም የጤና ድርጅት…