ዜና

Rate this item
(15 votes)
ጠ/ሚኒስትሩ ወደ አስመራ ሊጓዙ እንደሚችሉ ተጠቆመ ላለፉት 10 ዓመታት የትጥቅ ትግልን ጨምሮ ማንኛውንም የትግል ስልት አማራጭ አድርጎ ሲንቀሳቀስ የነበረው አርበኞች ግንቦት 7፤ ከትላንት ሰኔ 15 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የአመፅና የትጥቅ እንቅስቃሴ ማቆሙን አስታውቋል፡፡“በሃገራችን የዲሞክራሲ ለውጥ ለማምጣት ተገደን የገባንበት ማንኛውንም…
Rate this item
(9 votes)
ኦኤምኤን ቴሌቪዥን ዛሬ ከአዲስ አበባ ስርጭቱን ይጀምራል መንግስት አገልግሎት እንዳይሰጡ ዘግቷቸው የነበሩ 264 የተለያዩ ድረ-ገጾችና የጦማርያን ገጾችን በመክፈት አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረጉን፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሃላፊው አቶ ፍጹም አረጋ ትናንት በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡በአሜሪካ ፍቃዱን አግኝቶ የሚሰራጨው የኦሮሞ ሚዲያ ኔትዎርክ (OMN)…
Rate this item
(7 votes)
 በታሰሩ ግለሰቦች፤ በተፈናቀሉ ዜጎች፣ በፍትህ… ዙሪያ ውይይት ተደርጓል የሠማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሽዋስ አስፋን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ትናንት አርብ በባህር ዳር ተገኝተው፣ ከአማራ ክልላዊ መንግስት ርዕሠ መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋር በክልሉ የተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ገንቢ ውይይት ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ በዚህ…
Rate this item
(2 votes)
 - ጠ/ሚኒስትሩ ህዝብ የሚያፈናቅሉ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ አሳሰቡ - ሲዳማ፣ ወላይታ፣ ጉራጌ ዞን ራሣቸውን ችለው ክልል እንዲሆኑ ጥያቄ ቀርቧል የወላይታ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ግንባርን ሠሞኑን በአዋሣ በወላይታና በሲዳማ ብሄር ተወላጆች መካከል የተፈጠረውን ግጭት በፅኑ አውግዞ፣ አጥፊዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል፡፡ “ትርጉም አልባ ድርጊት”…
Rate this item
(6 votes)
- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በዛሬው ሠልፍ ላይ ንግግር ያደርጋሉ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥልጣናቸውን ከተረከቡ 3 ወር ገደማ ያስቆጠሩት ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ “ጊዜ የለም በሚል መንፈስ መስራት ያስፈልጋል” ባሉት መሰረት በሳምንት 7 ቀን በትጋት እየሰሩ ሲሆን በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ስኬቶችን…
Rate this item
(22 votes)
በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የ“አርበኞች ግንቦት 7” ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ስልጣናቸውን ለድርድር አቅርበው፣ ከእስር እንዳስፈቷቸው ሰሞኑን ተናገሩ፡፡ ከ4 ዓመታት እስር በኋላ ባለፈው ግንቦት 22 ቀን 2010 ዓ.ም ከማረሚያ ቤት የተለቀቁት የሞት ፍርደኛው አቶ አንዳርጋቸው…