ዜና

Rate this item
(0 votes)
 “ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ተዋደው በጋራ እየለሙ የሚኖሩበት ክልል ይሆናል የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት 10ኛው በህገ መንግስቱ ያልሠፈረ የፌዴሬሸኑ አባል ሆኖ ዛሬ የሚመሠረት ሲሆን የክልሉ ም/ቤት ይዋቀራል፣ ርዕሰ መስተዳድርም ይመረጣል፡፡ 119 ወንበሮች ያሉት የክልሉ ም/ቤት በይፋ የሚመሠረት ሲሆን የዚህ ምክር ቤት…
Rate this item
(0 votes)
- ሰሞኑን በተፈጠረው ሁከትና ግርግር ከ100 በላይ ሰዎች ሞተዋል - “በጉዳዩ ላይ ምንም ዓይነት እርቅና ድርድር አይኖርም” - አቶ ሽመልስ አብዲሣ የታዋቂውና ተወዳጁ የኦሮሚኛ የትግል ሙዚቃዎች አቀንቃኝ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሣ ህልፈትን ተከትሎ፤ በኦሮሚያና በአዲስ አበባ በተፈጠሩ ሁከትና ግርግሮች ከ100 በላይ…
Rate this item
(0 votes)
እስካሁን ድረስ 6ሺ አንድ መቶ ስልሳ ሰዎችን አጥቅቶ፣ 103 ያህሉን ለሞት የዳረገው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ተፅዕኖ የከፋ ደረጃ ላይ ከደረሰ 50 ሚሊዮን ሰዎች በጽኑ ችግር ውስጥ ሊወድቁ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ ስራ ፈጠራ ኮሚሽን የሰራው አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ጥናቱ እንደጠቆመው፤ ቫይረሱ ለስድስት…
Rate this item
(0 votes)
በኮሮና ቫይረስ ኮቢድ 19 የተያዙ ሰዎችን በቤታቸው እንዲቆዩ ማድረግ የበሽታውን ወረርሽኝ በማባባስ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ መንግስት ህሙማኑን ለይቶ ማቆየት የሚቻልባቸውን ሌሎች አማራጮች ሊመለከት ይገባል ብለዋል፡፡ የህብረተሰብ ጤና ባለሙያውና የጽኑ ህሙማን ሃኪሙ ዶ/ር ቴዎድሮስ ታደሰ እንደሚናገሩት፤ በኮሮና ቫይረስ…
Rate this item
(0 votes)
በ1972 ዓ.ም በቀድሞው የጋሞጐፋ ዞን ጋርዱላ አውራጃ፣ ጊዶሌ ከተማ፣ ከአባቱ ከአቶ አሰፋ ግዛውና ከእናቱ ወ/ሮ እቴነሽ በሃሶ የተወለደው ጋዜጠኛ ካሳሁን አሰፋ በደረሰበት የስትሮክ ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ትላንት አርብ ሰኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ጋዜጠኛ ካሳሁን አሰፋ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን…