ዜና

Rate this item
(2 votes)
- በመዲናዋ በነሐሴ ወር በ3 ሳምንት ብቻ በኮሮና የሞቱ ሰዎች ቁጥር በ5 ወራት ከሞተው በእጥፍ ይበልጣል - በቀጣዮቹ ሳምንታት በርካታ ጽኑ ህሙማን ወደ ህክምና ማዕከል ሊገቡ እንደሚችሉ ተሰግቷል - በሽታውን ለመቆጣጠር ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ነሐሴ 30 አብቅቷል በአገራችን…
Rate this item
(0 votes)
 እስከ ጳጉሜ ባለው የክረምት ወቅት ከ6 መቶ ሺህ በላይ ዜጐች በጐርፍ መጠቃታቸውን የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በድረ ገፁ ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ፤ በክረምቱ በአፋርና በኦሮሚያ የተጠበቀው የጐርፍ አደጋ መከሰቱን ጠቁሞ፤ በዚህም ከ6 መቶ ሺህ በላይ ዜጐች መጐዳታቸውንና…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በተለያዩ አካባቢዎች በእምነት ተቋማቶቿና በምዕመኖቿ ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመከላከል የሚያስችሉ ስልቶችን መንደፏን የጠቆመች ሲሆን በቅርቡ በኦሮሚያ ጥቃት ለተፈፀመባቸው ተጐጂዎች የ3 ቢሊዮን ብር እርዳታ እያሰባሰበች መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ይሁንታ የተቋቋመ…
Sunday, 06 September 2020 15:40

ኢትዮጵያ በ2012 ያላየችው የለም

Written by
Rate this item
(16 votes)
አስደማሚ የሸገር ፕሮጅቶች----ከአድዋ የሚተካከል ድል በህዳሴ ግድብ---ወደ ህዋ ያመጠቅናት ሳተላይት--ጠ/ሚኒስትሩ ያሸነፉት ታሪካዊ የኖቤል ሽልማት--ከ5 ሚ. በላይ ችግኞች በአረንጓዴ አሻራ--አስከፊው የኮሮና ወረርሽኝ--- የነውጠኞች ሁከትና ግርግር ---አሰቃቂ ሞትና ውድመት----የዳያስፖራ ጽንፈኞች የአመጽ ጥሪ --የ"ዳውን ዳውን" ፖለቲካ አቀንቃኞች-- ያወዛገበ የብሔራዊ መግባባት መድረክ --የህግ የበላይነትና…
Rate this item
(4 votes)
የአፋር ክልልን ደጋግሞ እያጠቃ የሚገኘው የጐርፍ አደጋ፣ እስካሁን ከ40ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ያፈናቀለ ሲሆን አሁንም ከ32ሺህ በላይ የሚሆኑት ስጋት ተጋርጦባቸዋል ተብሏል:: የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከትላንት በስቲያ ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ፤ በአማራና በትግራይ ደጋማ አካባቢዎች በሚዘንበው ዝናብ የሚፈጠረው ጐርፍ በ11 የአፋር…
Rate this item
(2 votes)
ቤተ ክርስቲያኒቱ በኦሮሚያ ክልል ጥቃት ለተፈፀመባቸው ምዕመኖች በአጠቃላይ የ3 ቢሊዮን ብር ድጋፍ የማሰባሰብ እንቅስቃሴ ይፋ ያደረገች ሲሆን እስከ ዛሬ የተሰባሰበው 40 ሚሊዮን ብር እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2012 ለተጐጂዎች ይከፋፈላል ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እርዳታና መልሶ ማቋቋም አብይ…