ዜና

Rate this item
(36 votes)
 · በወንጀል የተጠረጠሩ ባለሥልጣናት በመጪው ሣምንት ይፋ ይሆናሉ · ህግን ማስከበር፤ ጡንቻን ከማሳየት ጋር አንድ አድርጎ ማየት ተገቢ አይገለም · የታጠቀና የተቆጣ ወታደርን ስሜት አብርዶ መመለስ ትልቅ ፈተና ነበር ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከትናንት በስቲያ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው…
Rate this item
(11 votes)
“አዲስ አበባ በልጆቿ መመራት አለባት” በሚል በአሁኑ የከተማዋ አመራር ላይ አሲረዋል ተብለው የታሰሩት የህግ ጠበቃና የሰብአዊ መብት ተከራካሪው አቶ ሄኖክ አክሊሉ፤ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር እንዲለቀቁ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አሳሰበ፡፡ ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ እና ሌላው ታሳሪ አቶ ሚካኤል መላኩ መታሰር፤…
Rate this item
(9 votes)
 የካቢኔያቸውን እኩሌታ በሴቶች በማዋቀር፣ በሴቶች የለውጥ ኃይልነት እምነት ያሳደሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ የፆታ እኩልነትን በሚያረጋግጠው አዲስ የሴቶች ሹመታቸው አለማቀፍ ተቋማት አድናቆት የተቸራቸው ሲሆን ብዙዎቹ የዓለም መገናኛ ብዙኃንም ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥተው ዘግበውታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሴቶችን ለከፍተኛው የፖለቲካ ስልጣን በማብቃት…
Rate this item
(11 votes)
ለአፍሪካ ሃገራት ነፃነትና ለአፍሪካ ህብረት ምስረታ፣ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ካበረከቱት የአፍሪካ መሪዎች በቀዳሚነት የሚጠቀሱት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ፤ በአፍሪካ ህብረት ግቢ ውስጥ የመታሰቢያ ሃውልት ሊቆምላቸው መሆኑ ተገለጸ፡፡ በቻይና መንግስት ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለአፍሪካ ህብረት የተበረከተው አዲስ ህንጻ በተመረቀበት ወቅት የአፍሪካ…
Rate this item
(2 votes)
“ያለአግባብ የታሰሩና የተቀጡ ካሉ፣ ለለውጡ እንደከፈሉት ዋጋ ሊያዩት ይገባል” - ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ለአንድ ወር ያህል በጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ታስረው ሲሰለጥኑ ነበር የተባሉ 1ሺ174 የአዲስ አበባ ወጣቶች፤ ከትላንት በስቲያ ከእስር የተለቀቁ ሲሆን የወጣቶቹ እስርም ሆነ የግዳጅ ስልጠና ህጋዊ መሰረት የሌለው ነው…
Rate this item
(3 votes)
 ቤተ ክርስቲያንን ከፖለቲካ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት የሚከላከል አካል በቀጣይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዕተ ጉባኤ እንዲሰየም እንዲሁም የቤተ ክርስቲያኒቱ የአማኞች ቁጥር የቀነሰበትን ምክንያት የሚመረምርና መፍትሄ የሚያስቀምጥ ራሱን የቻለ አካል እንዲቋቋም የሰሜን አሜሪካ የኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን ማህበረ ካህናት ጠየቁ፡፡ ማህበረ ካህናቱ “ከተዋሃደው ቅዱስ…
Page 12 of 255