ዜና

Rate this item
(0 votes)
አንድ ሚና የተባለ ግብፃዊ ክርስቲያን ወጣት በቁርአን ጥያቄና መልስ ውድድር አሸንፎ ያገኘውን የዑምራ (የሐጅ) ጉዞ ሽልማት ለሙስሊም ጎረቤቱ ለእማ አሊ በመስጠት የብዙዎችን ልብ ነክቷል። እማ አሊ ወደ ቅድስት ሀገር መካ ሄደው ለመጎብኘት ለብዙ ዓመታት ይመኙ ነበር፤ ጉዞውን ለማሸነፍም ተደጋጋሚ ሙከራዎችን…
Rate this item
(0 votes)
በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት አመራሮች መካከል እየባባሰ የመጣውን ውጥረት ተከትሎ፣ በአፍሪካ ኅብረት መሪነት እየተደረገ ያለውን የማሸማገል ጥረት የአውሮፓ ኅብረት አባል የሆኑ 22 አገራት፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ኖርዌይ፣ ካናዳ እና አሜሪካ በአንድ ድምፅ ደገፉ። በድሮን ጥቃቶችና በወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ሳቢያ በድርቅ ለተጎዳው የትግራይ…
Rate this item
(0 votes)
የወለዶ ትግራይ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ጉዕሽ ግደይ ከኢቢሲ ዶትስትሪም ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ "ፓርቲ እና ሕዝብ አንድ ናቸው" የሚለው የህወሓት ኋላቀር አስተሳሰብ ከእውነት የራቀና ሕዝቡን ለፖለቲካ ሸፍጥ መጠቀሚያ የማድረግ ሴራ መሆኑን ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ ቡድኑ የትግራይን ሕዝብ ጥያቄዎች በተሳሳተ መንገድ በመምራት ለድቅድቅ ጨለማና…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በ2026/27 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ውስጥ 750 ሚሊዮን ዶላር ለገበያ ቢያቀርብም፣ የንግድ ባንኮች ከቀረበው የገንዘብ መጠን በላይ መጠየቃቸውን ቀጥለዋል። ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀደም ካደረጋቸው ጨረታዎች በተጨማሪ ባለፈው ረቡዕ ባካሔደው የ125 ሚሊዮን ዶላር ሽያጭ ባንኮች 170.51 ሚሊዮን…
Rate this item
(1 Vote)
በእንጅባራ ከተማ በአገው ምድር ትምህርት ቤት የተማረችው ህዳሴ ዘመኑ፣ በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ600 ነጥብ 583 በማምጣት የሴቶች አንደኛ ሆናለች። ይህ ስኬት በፈተናው ታሪክ ሁለተኛው ከፍተኛ ውጤት ነው። ይህን ተከትሎም የአገው ምድር ሆስፒታል ባለቤት ዶክተር አያና ስማቸው ለተማሪዋ በቤተሰቦቿ…
Rate this item
(3 votes)
ኢትዮጵያ በአጠቃላይ 180 ሺህ ኪሎ ሜትር የመንገድ ሽፋን በመያዝ በአፍሪካ 3ኛ እና በዓለም 30ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን የግሎባል ፋየር ፓወር የ2026 መረጃ አመልክቷል። በዚህም ኬንያን በ18,548 ኪሎ ሜትር ብልጫ በመውሰድ ትልቅ አህጉራዊ ስኬት አስመዝግበች። በሰፊው የመንገድ መሠረተ ልማት ዝርጋታቸው ከቀዳሚዎቹ…
Page 2 of 505