ለሦስት አስርት ዓመታት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየውና እውቅ ባለሙያዎች ያፈራው ራስ ቴአትር በአዲስ መልክ ሊገነባ ነው፡፡ አሮጌው አዳራሽ የመጨረሻ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቱን ነገ ጥሪ ለተደረገላቸው እንግዶች በማቅረብ በይፋ ይዘጋል፡፡ ይኸው የዓመት በዓል ልዩ ዝግጅት ባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃ እንዲሁም ውውት ያካተተ ሲሆን ለእንቁጣጣሽ በኢትዮጵያ ሬዲዮናቴሌቬን ለሕዝብ ይቀርባል ተብሏል፡፡