Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 27 August 2011 13:35

አበሻው.. ዛሬ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በፈረንሳዊው ደራሲ ጆን ክሪስቶፍ ሩፊን የተፃፈው |Abyssynia´ የተሰኘ ረዥም ልቦለድ መሃፍ በደራሲና ተርጓሚ አያሌው ምትኩ ..አበሻው.. በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ዛሬ በ3፡30 በሃገር ፍቅር አዳራሽ ይመረቃል፡፡
የመሃፉ ደራሲ ጆን ክሪስቶፍ ሩፊን ወ/ሮ አዜብ ገብረየስ የተባለች ኢትዮጵያዊት አግብቶ ሁለት ልጆችን እንዳፈራ የጠቆመው ተርጓሚው አያሌው ምትኩ፤ በመጪው መስከረም መጨረሻ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጣ ገልል፡፡

መሃፉ በተለያዩ ቋንቋዎች መተርጐሙንና የሥነ ሁፍ ሽልማቶችን የተሸለመ ሲሆን በ55 ብር ለገበያ እንደቀረበ ታውቋል፡፡ ተርጓሚው ከዚህ ቀደም ..ስም ከመቃብር በላይ..፣ ..ፍረጂ ኢትዮጵያ.. እና ..ጠመኔ ትጥቁ.. የተባሉ ሥራዎችን ለአንባቢ አቅርቧል፡፡

Read 3863 times