Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Sunday, 31 July 2011 14:28

ሴባስቶፖል.. በ1.5 ሚሊዬን ብር ተከሰሰ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የባስቶፖል ኢንተርቴይመንት እና ባለቤቱ ቴዎድሮስ ተሾመ ..ቃል.. የሚባል ፊልምን አስመልክቶ የመብት ጥሰት ፈመዋል በሚል በ1.5 ሚሊዬን ብር ተከሰሱ፡፡ ለድርጅቱ ከትናንት ወዲያ ለድርጅቱ መጥሪያ የተሰጠ ሲሆን በመጪው ረቡዕ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ጉዳዩ ካሁን ቀደም በሽምግልና የተያዘ ቢሆንም ወደ መፍትሄ ባለመምጣቱ ክስ የተመሠረተ ሲሆን ክሱን አስመልክቶ ከዝግጅት ክፍላችን ማብራርያ የጠየቅናቸው የ..ቃል.. ፊልም ደራሲ፣ አዘጋጅና አቅራቢ ወ/ሮ እጅጋየሁ ተስፋዬ በሽያጭ ለሴባስቶፖል ከሰጠን በኋላ 90ሺህ ብር ለመክፈል ተስማምተው የተወሠነ ጊዜ ቢያሳዩትም ክፍያ ስላልተፈፀመልን ወደ ክስ አምርተናል ብለዋል፡፡
ለወ/ሮ እጅጋየሁ በሁለት ጊዜ ክፍያ ለመክፈል ብስማማም ለሽያጩ ደረሰኝ አልቆርጥም በማለታቸው ክፍያ አንፈምም ብለዋል የሽያጭ ውሉ በመቋረጡ ያሳየንበትን ያህል ክፍያ ፈመናል ብለዋል፡፡

 

Read 4036 times Last modified on Sunday, 31 July 2011 14:35