Wednesday, 21 October 2026 16:58

ኢትዮጵያ ቡና በነጌሌ አርሲ 3 ለ 0 ተሸነፈ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታ ነጌሌ አርሲ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል።

ለነጌሌ አርሲ የማሸነፊያ ግቦቹን ገብረመስቀል ዱባለ በ20ኛው፣ ዳዊት ተፈራ በ28ኛው እና ኮሊንስ ኮፊ በ90'+6 ደቂቃ (በፍፁም ቅጣት ምት) አስቆጥረዋል።

በውጤቱም ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ ካደረጋቸው ሦስት ጨዋታዎች ለሁለተኛ ጊዜ ሽንፈት አስተናግዷል።

Read 563 times