Saturday, 11 July 2026 18:51

"አፍሪካ በአግባቡ አልተመራችም እንጂ ድሃ አይደለችም!"

Written by 
Rate this item
(0 votes)
"--ለመምረጥ ድምጽ የመስጠት መብት ሲሰጣቸው፣ ሌቦችን የመምረጥ ልማድ አላቸው። አንዴ ሌቦችን ከመረጡ በኋላ ደግሞ፣ ሌቦቹ እንደ መላእክት መልካም እንዲሆኑ ይጠብቃሉ። ሕዝቡ ምን እንደሚፈልግ በማያውቅበት ጊዜ፣ የሚፈጥረው መንግሥት የሞኞች ስብስብ ከመሆን አያልፍም። አፍሪካ ድሃ አይደለችም፤ በአግባቡ አልተመራችም እንጂ።"
~ ፒ. ኤል. ኦ. ሉሙምባ
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…
Read 5800 times