የገጣሚና ሐያሲ በለው ገበየሁ "እንኳንም መሃይም ሆንኩ" የተሰኘ መጽሐፍ ቅዳሜ ነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይመረቃል።

Created on 22 March 2025
•እነ አቶ ጌታቸው ረዳ በጠ/ሚኒስትሩ ተመስግነዋል •በፓርላማ ቄስ ሞገሴና ፊት አውራሪ መሸሻ ተነስተዋል ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣የግማሽ ዓመት የመንግሥታቸውን የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡበት የምክር ቤት ውሎ፣በርካታ አገራዊ አጀንዳዎች
Created on 22 March 2025
የትግራይ ክልል ነጋዴዎች ችግር ፖለቲካዊ መፍትሔ እንደሚያሻው የተገለጸ ሲሆን፤ ነጋዴዎቹ በተለያዩ የክልሉ ከተሞች አስፈላጊ ሸቀጣሸቀጦችን የመደበቅ ተግባር ተስፋፍቶ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ የትግራይ ክልል ንግድና ዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት አመራሮችና ሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታቸው የስራ ሃላፊዎች ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት
Created on 22 March 2025
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት፣ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ለሚሰሩ ጋዜጠኞች አገር አቀፍ የጋዜጠኞች የዕውቅና ማረጋገጫ መታወቂያ እንደሚያዘጋጅ የተገለጸ ሲሆን፤ ከሚዲያ ባለሙያዎች ትችት ቀርቦበታል፡፡ የዕውቅና ማረጋገጫ መታወቂያው ጋዜጠኞች በሥራቸው ወቅት ለሚደርስባቸው ተፅዕኖ፣ እንግልትና አፈና ጥበቃና ከ

Created on 20 March 2025
• "ለእናቴ" የተሰኘው የጽሁፍ ውድድር ለ10 ቀናት ተራዝሟል እናት ባንክ፤ የድካማቸውን ያህል ያልተነገረላቸውን ብዙኃን ኢትዮጵያውያን እናቶችን የሚወክል "እማዬ" የተሰኘ ቅርንጫፍ በዛሬው ዕለት በይፋ ከፍቶ ሥራ ያስጀመረ ሲሆን፤ ቅርንጫፉ ልጆች ለእናቶቻቸው ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን በነፃ ማከናወን የሚችሉበት

Created on 15 March 2025
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ “አሁን ከቁጥጥራችን ውጭ እየሆኑ ያሉ ሁኔታዎች በፖሊስ አቅም የሚፈቱ ነበሩ” ሲሉ ተናግረዋል። ፕሬዚዳንቱ እንደገለጹት፣ በትግራይ ክልል የሚፈጠረው ችግር ኢትዮጵያን የማተራመስ አቅም አለው።አቶ ጌታቸው ከትላንት በስቲያ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም. በ

“ለፋሲካ ሌሊት “ አዲስ ፊልም በGerman ሀገር በተካሄደው European wip festival ተሸላሚ የሆነው ፊልም ማክሰኞ

• 2.5 ሚሊዮን ብር ፈጅቷል ተብሏል በአጠቃላይ 2.5 ሚሊዮን ብር እንደፈጀ የተነገረለት "እንግዱ" የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ

መቅረዝ ሥነኪን ወርሀዊ የኪነጥበብ ዝግጅት የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብትና