ምሽት 5:00 ሰዓት ላይ በተካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ አስተናጋጇ ኮትዲቯር ናይጄሪያን 2 ለ 1 በማሸነፍ ዋንጫውን አንስታለች።
የኮትዲቯርን የማሸነፊያ ግቦች ፍራንክ ኬሲ እና ሴባስቲያን ሀለር አስቆጥረዋል።ናይጄሪያን ከሽንፈት ያላዳነችውን ብቸኛ ግብ ደግሞ ዊሊያም ትሩስት ኢኮንግ አስቆጥሯል።
በዚህም ዝሆኖቹ የአፍሪካ ዋንጫን ለሶስተኛ ጊዜ ማንሳት ችለዋል።