Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 27 October 2012 10:46

“እኔና ቹ” ለንባብ በቃ

Written by 
Rate this item
(22 votes)

በጋዜጠኛ ፍስሃ ያዜ የተዘጋጀው “እኔና ቹ” ረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ጭብጡን ኢትዮጵያዊ በምታፈርቅ ቻይናዊት ወጣት ዙሪያ ያደረገው ባለ 184 ገፅ መፅሐፍ በ35 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ አዘጋጁ ካሁን ቀደም “የኢትዮጵያ የአምስት ሺህ ዓመት ታሪክ ከኖህ እስከ ኢህአዴግ” እና “ካልተዘመረለት ኢያሱ እስከ ተዘመረለት ኢህአዴግ የሚሉ የታሪክ መፃሕፍት ለንባብ አብቅቷል፡፡

Read 6046 times

Latest from