Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 27 October 2012 10:46

“ሎሚ ሽታ” ላይ ውይይት ተካሄደ

Written by 
Rate this item
(2 votes)

በአዳም ረታ ልቦለድ ላይ ተንተርሶ አምና በፊልም አዘጋጅ አብርሃም ገዛኸኝ ለእይታ የበቃው “ሎሚ ሽታ” ፊልም ውይይት ተደረገበት፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባሕል ማእከል አዳራሽ ባለፈው ረቡዕ ምሽት በተደረገው ውይይት ፊልሙ ከልቦለድ ወደ ፊልም የተቀየረበትን መንገድ የተመለከተ ጥናታዊ ፅሑፍ ቀርቦበታል፡፡

Read 1614 times